የነፍስ መልሕቅ episode artwork

EPISODE · Mar 27, 2025 · 25 MIN

የነፍስ መልሕቅ

from Evangelist Elsabet Tasisa

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:1-20 [1-2] ስለዚህ የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፥ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ትምህርት ነው። [3] እግዚአብሔርም ቢፈቅድ ይህን እናደርጋለን። [4] አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን [5] መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን [6] በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። [7] ብዙ ጊዜ በእርስዋ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣ መሬት፥ ለሚያርሱአትም ደግሞ የምትጠቅምን አትክልት የምታበቅል፥ ከእግዚአብሔር በረከትን ታገኛለችና፤ [8] እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው። [9] ስለ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ምንም እንኳ እንዲሁ ብንናገር፥ አብልጦ የሚሻለውና ለመዳን የሚሆነው እንዲሆንላችሁ ተረድተናል። [10] እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። [11-12] በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን። [13-14] እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፦ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ ብሎ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ፥ በራሱ ማለ፤ [15] እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። [16] ሰዎች ከእነርሱ በሚበልጠው ይምላሉና፥ ለማስረዳትም የሆነው መሐላ የሙግት ሁሉ ፍጻሜ ይሆናል፤ [17-18] ስለዚህም እግዚአብሔር፥ የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ ፈቃዱ እንደ ማይለወጥ አብልጦ ሊያሳያቸው ስለ ፈቀደ፥ እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ፥ በመሓላ በመካከል ገባ፤ [19] ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤ [20] በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 27, 2025

Embed this episode

Ready to play

የነፍስ መልሕቅ

0:00 25:58

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Love Evangelist Love Going Higher, Deeper, and Further. It's all about Love, Liberty, and Truth. If I can't be honest, well, what's the whole point? Greg Laurie: A New Beginning Greg Laurie Greg Laurie delivers clear, Bible-based teaching on topics all Christians face—from marriage and family to evangelism and purpose—while emphasizing the saving power of the gospel. With humor and cultural insight, he shows how to apply God’s Word in everyday life and strengthen your walk with Christ.He is the senior pastor of Harvest Church, with campuses located in California and Hawaii, a renowned evangelist, bestselling author, and inspiration for the 2023 “Jesus Revolution” film. He is also the founder and leader of Harvest Crusades, large-scale evangelistic events that share the gospel with thousands in stadiums worldwide. Learn more about Pastor Greg’s and Harvest Ministries’ mission to know God and make Him known at harvest.org. Dag Heward-Mills Video Podcast Dag Heward-Mills Welcome to Dag Heward-Mills Podcast. Here you can watch videos on all messages preached by Evangelist Dag Heward-Mills. These valuable teachings will change your life and ministry forever. Revival Lifestyle with Isaiah Saldivar Charisma Podcast Network Revival Lifestyle is a weekly podcast hosted by traveling preacher and evangelist, Isaiah Saldivar. Each week, Isaiah hosts revivalists from around the country to discuss our call to living every day in revival. If you are hungry to know more about miracles, deliverance, and the supernatural power of God, this is the podcast for you.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Evangelist Elsabet Tasisa?

This episode is 25 minutes long.

When was this Evangelist Elsabet Tasisa episode published?

This episode was published on March 27, 2025.

Can I download this Evangelist Elsabet Tasisa episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!