የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ episode artwork

EPISODE · Mar 16, 2026 · 1H

የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ

from Sovereignty Sources

''መሠረታዊው ነገር እሪካዊያን ተግባራዊ አንድነት፣ ተምሳሌታዊ አንድነት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ወንድማማችነት እንዲሁም ከቅኝ ግዛት ባህል መውጣት ነው በዚህ የቶጎ ጉዳይ ውስጥ እንደ አነሳሽ ሀሳቦች ሆነው የሚታዩት። ደግሞም በተቋም ደረጃ ለምሳሌ ለአፍሪካ ኅብረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል - ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'' በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ጋር እንወያያለን፡፡ በክፍል ሁለት ደግሞ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ዘንድ ያሉትን አበይት አጽዋማት መነሻ አድርገን ስለመረዳዳትና ሃይማኖቶች እንዴት የማህበራዊ እሴት ማጠናከሪያ እንደሚሆኑ በእስልምና ጥናት ተመራማሪ እንድሪስ ሞሃመድ (ዶ/ር) ቃኝተነዋል፡፡  ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

''መሠረታዊው ነገር እሪካዊያን ተግባራዊ አንድነት፣ ተምሳሌታዊ አንድነት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ወንድማማችነት እንዲሁም ከቅኝ ግዛት ባህል መውጣት ነው በዚህ የቶጎ ጉዳይ ውስጥ እንደ አነሳሽ ሀሳቦች ሆነው የሚታዩት። ደግሞም በተቋም ደረጃ ለምሳሌ ለአፍሪካ ኅብረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል - ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ለ ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'' በክፍል አንድ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ ባህላዊው ቅኝ ግዛትን በመቃወም አፍሪካ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ፣ አዲስ ዓመትም ያስፈልጋታል በሚል በይፋ ያቀረበችውን ምክረ ሀሳብን ከተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አውዶች አኳያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ ጋር እንወያያለን፡፡ በክፍል ሁለት ደግሞ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ዘንድ ያሉትን አበይት አጽዋማት መነሻ አድርገን ስለመረዳዳትና ሃይማኖቶች እንዴት የማህበራዊ እሴት ማጠናከሪያ እንደሚሆኑ በእስልምና ጥናት ተመራማሪ እንድሪስ ሞሃመድ (ዶ/ር) ቃኝተነዋል፡፡ ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

NOW PLAYING

የቅኝ ግዛት ባህልን ለመንቀል ቶጎ ያቀረበችው የአፍሪካ አዲስ ዓመት ሀሳብ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on March 16, 2026.

What is this episode about?

''መሠረታዊው ነገር እሪካዊያን ተግባራዊ አንድነት፣ ተምሳሌታዊ አንድነት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ወንድማማችነት እንዲሁም ከቅኝ ግዛት ባህል መውጣት ነው በዚህ የቶጎ ጉዳይ ውስጥ እንደ አነሳሽ ሀሳቦች ሆነው የሚታዩት። ደግሞም በተቋም ደረጃ ለምሳሌ ለአፍሪካ ኅብረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል - ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴ...

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!