EPISODE · Feb 12, 2026
የሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታው
from DW | Amharic - News · host ሥዩም ጌቱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ብቅ ካሉት የሳዑዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፈይሰል ቢን ፈርሃን ቢን አብዱላሕ ጋር ተ “ቀጣናዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች” ላይ መወያየታቸውን አስታውቀዋል። በሱዳን ጦርነት ምክንያት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ጉብኝት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል።
NOW PLAYING
የሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታው
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Apr 21, 2026 ·13m
Apr 19, 2026 ·16m
Apr 17, 2026 ·13m
Apr 13, 2026 ·11m
Apr 11, 2026 ·16m