EPISODE · Feb 17, 2021 · 25 MIN
የተቃራኒ ፆታ ፍቅር
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
እኛ ወጣቶች ብዙ ጊዜ የፍቅርን ትርጉም ከማወቃችን በፊት የፍቅር ግንኙነት ጀምረን ለፍቅር የራሳችንን ትርጉም እንሰጠዋለን። ይህም ለብዙ የልብ ስብራት አጋልጦናል። መጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ ፆታ መሃል መኖር ስላለበት ፍቅር ምን ይላል? የእውነተኛ ፍቅር ግንኙነት መገለጫዎቹስ ምንድናቸው? በእርግጥ በፍቅር መውደቅ / መያዝ አለ? ዛሬ ከእነዚህ ጥያቄዎች ተነስተን ለፍቅር ግንኙነትዎ መልህቅ የሚሆን ትምህርት ይዘንላቹ ቀርበናል። መልካም ጊዜFIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የተቃራኒ ፆታ ፍቅር
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.