PODCAST · arts
ለደስታ
by Ledesta
ለደስታ ጽሁፍና ግጥሞች ናቸው። በለደስታ መጽሀፍ የተካተቱን ጨምሮ ባለፉት 30 ዓመታት በተለያዩ የህትመት ውጤቶች የወጡና ያልታተሙ ጽሁፎችም ይገኙበታል። ጸሀፊውና አንባቢው ደረጀ ደስታ ነው። በኤአይ የተፈጠሩ አንባቢዎችም ተካተውበታል። ጤና ይስጥልን!
-
1
ዘላለም ሲነሳለት ምንይቀራል?
‹‹ያን ወንበር አየኸው?›› ‹‹የቱን?›› ‹‹አንድ ወንበር ነው ያለው!›› ‹‹አዎ አየሁት?›› ‹‹ምንድነው?›› ‹‹ወንበር!›› ‹‹ወንበር ከምን ከምንድነው የሚሠራው?›› ‹‹ከእንጨት?›› ‹‹ማን ይሰራዋል?›› ‹‹አናጺ›› […] The post ዘላለም ሲነሳለት ምንይቀራል? appeared first on Ledesta.
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
Loading similar podcasts...