PODCAST · news
ታላቁ የኅዳሴ ግድብ Great Reninssance - የአሜሪካ ድምፅ
by VOA
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
-
33
-
32
በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት የተጀመረው ድርድር እንዲቀጥል የጸጥታው ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ - ጁላይ 10, 2021
የጸጥታው ምክር ቤት እንዲሰበሰብ የአረብ ሊግ፣ የግብጽ እና የሱዳንን ጥያቄ በማንገብ፣ የምክር ቤቱ ተለዋጭ አባል ቱኒዚያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ምክር ቤቱ ትናንት ባደረገው ስብሰባ በአፍሪካ ሕብረት የሚመራውን ድርድር ደግፏል፡፡
-
31
-
30
የህዳሴ ድርድር ኪንሻ ላይ ተጀመረ - ኤፕሪል 05, 2021
የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውጭ ጉዳይና የውሃ ሚኒስትሮች አዲስ ድርድር ኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፖብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ውስጥ ትናንት ጀምሯል። ድርድሩ እየተካሄደ ያለው በአፍሪካ ህብረት ጥላ ሥር ሲሆን የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር የኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ-አንቷን ችሴኬዲ ናቸው።
-
29
-
28
የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸው ተገለጸ - ጃንዩወሪ 12, 2021
የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሱዳን እርምጃ ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ድርጊት እንደሆነም አስገንዝቧል።
-
27
የመራጮች ድምጽ ዘመቻ በአባይ ጉዳይ እየሰራ ነው - ኦክቶበር 28, 2020
የመራጮች ድምጽ (ቮተር ቮይስ) በአባይ ግድብ ላይ በሪፐብሊካንና የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት በሆኑት የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ላይ፣ መራጮች በየግላቸው ደብዳቤዎችን በቀላሉ የሚልኩበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ ተጽእኖ እንዲያደርጉ ግፊት ለማድረግ ከወራት በፊት የተቋቋመ ነው፡፡
-
26
የዳያስፖራው አስተያየት በትረምፕ ንግግር ላይ - ኦክቶበር 27, 2020
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ዓርብ፣ የታላቁን ህዳሴ ግድብ አሰመልከቶ “ግብፅ ግድቡን ልታፈነዳው ትችላለች” በሚል ያሰሙንት ንግግር በበርካታ ኢትዮጵያውያን መካክል ቁጣን የቀሰቀሰና አነጋገሪ ሆኖ ሰንብቷል፡፡
-
25
-
24
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልትሰጥ የነበርውን እርዳታ በጊዜያዊነት ማቋረጧን ተከትሎ ኢትዮጵያ ማብራራሪያ ጠየቀች - ሴፕቴምበር 04, 2020
ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ አሞላልና አጠቃቀም ጉዳዮች ላይ ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር እያደረገች ባለችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ግድቡን በተናጠል ለመሙላት በመወሰኗ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ወደ 100 ሚሊዮን ዶላይ ይጠጋል የተባለ የድጋፍ ገንዘብ በጊዜያዊነት ይዛለች።
-
23
በታላቁ ኅዳሴ ጉዳይ ድርድር - ኦገስት 07, 2020
በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ተቋርጦ የነበረው በታለቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ድርድር በመጭው ሳምንት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
-
22
በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ - ኦገስት 07, 2020
በአባይና አዋሽ ወንዞች ላይ ምርምርና ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ወሎ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ።
-
21
በኅዳሴ ላይ ድርድሩ እየተካሄደ ነው - ኦገስት 04, 2020
ከሳምንታት በፊት በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የግብፅ፣ የሱዳንና የኢትዮጵያ ውይይት ሲቋረጥ ሱዳን ተጨማሪ ጊዜ ከጠየቀች በኋላ የሦስቱ ሃገሮች የቴክኒክ ባለሞያዎች እንደገና ለድርድር መቀመጣቸው ተነገረ።
-
20
የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሊት መጠናቀቁ ተገለፀ - ጁላይ 23, 2020
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሊት መጠናቀቁን ይፋ አደረጉ።
-
19
ኅዳሴ ኃይል ማመንጨት ይጀምራል - ጁላይ 23, 2020
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በመጭው የኢትዮጵያ ዓመት ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር የውኃ፣ የመስኖና የኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ አስታወቁ።
-
18
ግድቡ ውኃ መያዝ ጀምሯል - ጁላይ 09, 2020
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል።
-
17
ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ማኅበራት በኅዳሴ ጉዳይ - ጁላይ 07, 2020
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃን የመሙላት ሥራ በሁለት ሣምንታት ውስጥ እንደሚጀመር፣ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከልም በአሞላልና በአተገባበሩ ላይ በዚሁ ጊዜ ውስጥ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ስምምነት ላይ እንደሚደረስ ከተገለፀ አንድ ሣምንት ተቆጠረ።
-
16
በኅዳሴ ጉዳይ የግብፅና የኢትዮጵያ ምሁራን - ጁላይ 03, 2020
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በመሙላትና በአተገባበሩ ላይ ያሉ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሦስቱ ሃገሮች የሚግባቡበት ስምምነት ላይ በሁለት ሣምንታት ውስጥ እንዲደርሱና የተናጠል እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ለማቆም እንዲቻል ሲሉ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ሰሞኑን ጥያቄ አቅርበዋል።
-
15
የኅዳሴ ጉዳይ ዓለምአቀፍ ውሎ - ጁላይ 01, 2020
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ትናንት ከሰዓት በኋላ ተነጋግሯል።
-
14
በኅዳሴ ጉዳይ የአፍሪካ ኅብረት መግባት - ጁን 29, 2020
"በወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ፕሬዚዳንት ሰብሳቢነት በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የተደረሰው ስምምነት ድርድሩ ወደ አፍሪካ መመለሱን ያረጋገጠ ነው" ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ለቪኦኤ ገልፀዋል።
-
13
-
12
በኅዳሴ ጉዳይ የጥቁር እንደራሴዎች ጉባዔ መግለጫ አወጣ - ጁን 24, 2020
የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የጥቁር እንደራሴዎች ጉባዔ /ከንግሬሽናል ብላክ ኮከስ/ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ሰላማዊና ሁሉም ተጠቃሚ የሚሆንበት ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
-
11
-
10
ጄሲ ጃክሰን በኅዳሴና በአባይ ጉዳይ ደብዳቤ ላኩ - ሜይ 21, 2020
የአባይን ውኃና ኅዳሴ ግድብን አስመልክቶ ግብፅ በላከችለት ደብዳቤ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አንዳች እርምጃ ከመውሰዱ በፊት የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ጥቁር እንደራሴዎች ክንፍ ፈጥኖ ጠንካራ መግለጫ እንዲያወጣ “ቀስተዳመና / ሰብዕናን ለመታደግ የተባበረ ሕዝብ” የሚባለው አሜሪካዊ ጥምረት መሥራችና መሪ ቄስ ጄሲ ጃክሰን ጠየቁ።
-
9
ኢትዮጵያ ግድቡን ትሞላለች – ሚኒስትር ስለሺ በቀለ - ማርች 09, 2020
ኢትዮጵያ ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ኅዳሴ ግድብን መሙላት እንዳትጀምር የሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መግለጫ ተገቢ ያልሆነና የዛሬ ሦስት ዓመት ከተፈረመው የመርኆች ስምምነት ጋር የሚጋጭ እንደሆነ የኢትዮጵያ የውኃ፣ የመስኖና የኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።
-
8
በታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የአዴኃን መግለጫ - ማርች 04, 2020
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የውሃ ሙሊትን በተመለከተ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም የሚነካ ነው ሲል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ፡፡
-
7
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ከአሜሪካ ድምፅ ጋር - ማርች 04, 2020
ዩናይትድ ስቴትስ የኅዳሴው ግድብ ድርድር እንዲጣደፍ የምታደርገው አላስፈላጊ ጫና ተገቢ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
-
6
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ - ክፍል ሁለት - ጃንዩወሪ 18, 2020
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ውይይት የመጨረሻ መግባባት ላይ አልደረሰም።
-
5
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
HOSTED BY
VOA
CATEGORIES
Loading similar podcasts...