Skip to content
የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® podcast artwork

PODCAST · health

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

by Yetena Weg ®

Yetena Weg Podcast. ®A production of Yetena Weg Health Promotion team.Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues.We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content.Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the USA. It is run by an all-volunteer team of health care professionals.ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስ ቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።

Publisher-supplied feed metadata · PodParley refreshed Aug 4, 2022 · Source feed

Episodes

  1. የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women

    🫀የልብ በሽታ በሴቶች በዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች 👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና 👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን። ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን። In this podcast…

    more
  2. በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው?

    What is "System Bottlenecks Focused Reform (SBFR)” program in Ethiopia? Managing Healthcare at low cost with limited resources 👉🏾Have you ever heard about the “system bottlenecks focused reform (SBFR)” program in Ethiopia? 👉🏾ስለ "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሰምተው ያውቃሉ? (ስርዓተ ማነቆዎች...

  3. ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታ

    ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታ ስለየሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ? 👉🏾 የሚጥል በሽታ ስንል ምን ማለት ነው? 👉🏾 ምልክቶቹስ ምንድናቸው? 👉🏾 መንስኤዎቹስ ምንድናቸው? 👉🏾 ህክምናስ አለው? የተጎዱትን እንዴት መደገፍ እንችላለን? ከነርቭ ሐኪሙ ዶ/ር ደረጄ መልካ ጋር ያዳምጡ

  4. ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ

    ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! Dr. Tinsae Alemayehu

  5. ስለ ኦቲዝም ስፔክትረም እንወያይ

    ኦቲዝም ስንል ምን ማለት ነው?

  6. አጠቃላይ የአእምሮ ጤና ጉዞ በኢትዮጵያ

    ስለ የአእምሮ ጤና ጉዞ በኢትዮጵያ እንወያይ

  7. የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት, ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት/Confidentiality, Consent and Patient-Physician Relation

    በዶ/ር ብሩክ አለማየሁ እና ሃይማኖት ግርማ በተዘጋጀው በዚህ ፖድካስት ዶ/ር አስቻለው ወርቁ ስለ ህክምና ስነምግባር በተለይም የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት፣ ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት ላይ ሰፊ አስተማሪ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን ከዚህ አንፃር በሀገራችን ከዚህ አኳያ መሻሻል ስላለባቸው ክፍተቶችና አካሄዶች ተወያይተናል። In this podcast hosted by Dr. Brook Alemayehu and Haymanot Girma, Dr. Aschalew worku...

  8. ሞትና መሪር ሀዘን/ Grief and Loss

    በዚህ ፖድካስት በዶ/ር ሄርሞን አማረ አስተናባሪነት ከእንግዶቻችን ሄኖክ ኃይሉ እና ሞገስ ገ/ማርያም ስለ ሞት፣ ሀዘን፣ የተራዘመ ሀዘን፣ እና የመቋቋሚያ ዘዴዎች ተወያይተናል። In this podcast moderated by Dr. Hermon Amare, our guests Henock Hailu and Moges G/mariam discussed about the impact of losing a loved one, the stages of griefing, about prolonged grief...

  9. የአካል ጉዳተኝነት እና የህክምና ትምህርት ተደራሽነት/ተካታችነት በኢትዮጵያ- Accessibility, Inclusiveness and Disability Rights in Ethiopian Medical Schools

    በዚህ ፖድካስት አካል ጉዳተኞች በትምህርት ሥርዓቱ በተለይም በህክምና ትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን የመዋቅር እና የአመለካከት ችግሮች በሚመለከት ከእንግዶቻችን ፕሮፌሰር አበበ በቀለ እና አቶ ዳኛቸው ዋኬን ጋር አስደናቂ ውይይት አድርገናል። In this podcast, we had a fascinating discussion with our guests Professor Abebe Bekele and Ato Dagnachew B. Wakene concerning the...

  10. የጤና ወጪና እና የጤና መድህን በኢትዮጵያ/ Health care financing and Health Insurance in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት ስለ ጤና መድህን አስፈላጊነት እና በሀገሪቱ የጤና መድህን ስርዓትን ለማቋቋም ስለሚደረገው ጥረት ተወያይተናል። እንግዶቻችን ፍሬህይወት አበበ፣ አለማየሁ ካብተይመር፣ ህሊና ከበረ እና ዶ/ር ቅድስት መላኩ ነበሩ። In this podcast, we discussed about the need of health insurance and the efforts to institute health insurance systems in the country. Our guests were...

  11. በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ያለው መስተጋብር/ The Intersection between Mental Health and the law

    በዚህ ፖድካስት በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ስላለው መስተጋብር በኢትዮጵያ ብቸኛ ፎሬንዚክ ሳይኪያትሪስት ከሆነው ከዶ/ር አስናቀ ልመንህ ጋር ተወያይተናል። In this podcast, we discussed about the interaction between law and mental illness with the one and only Forensic Psychiatrist in Ethiopia, Dr. Asnake Limenih.

  12. የህክምና ትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Medical Education in Ethiopia

    In this podcast, we discussed about the state of Medical Education in our country. We were joined by 1. Assegid Samuel, FMOH, (Director, Human Resources for Health Development Directorate) 2. Abiy Debay, HERQA/ETA (Director for Accreditation) 3. Dr. Elilta Nega, FMOH, (Officer, Human Resources…

    more
  13. የአንቲባዮቲክ (ፀረ ተውኃሲያን መድኃኒቶች) ሽያጭ ደንብና ቁጥጥር በኢትዮጵያ/ Regulation of Antibiotic Sale in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት ውስጥ፣ ስለ ተቆጣጣሪው አካል አወቃቀር፣ ስለ አጠቃላይ የቁጥጥር ተግባራት፣ ስላሉት ተግዳሮቶችና መፍተሄዎቹ ተወያይተናል። እንግዶቻችን አስናቀች አለሙ (ኢ.ም.መ.ቁ.ባ)፣ ጌታቸው አለምከረ (አ.አ.ዩ የፋርማሲ ትምህርት ቤት)፣ ዶ/ር እስከዳር ፈርዱ (አ.አ.ዩ.፣ ተላላፊ በሽታ ክፍል) እና ሚሊዮን ትርፌ (ኢ.ም.መ.ቁ.ባ) ነበሩ። In this podcast, we discussed about the structure of the EFDA, the overall...

  14. ሲጋራ እና ሺሻ/ Smoking Cigarettes and Hookah

    በዚህ ፖድካስት ስለ ሲጋራ እና ሺሻ የጤና ተጽእኖ ከእንግዶቻችን ዶ/ር ኤርሚያስ ካቻ (ፐልሞኖሎጂስት እና ክሪቲካል ኬር ስፔሻሊስት) እና ዶ/ር ዮናስ ላቀው (ሳይካትሪስት) ጋር ተወያይተናል። In this podcast, we discussed about the health impacts of Cigarette and Hookah with our guests Dr. Ermias Kacha (Pulmonologist and Critical Care Specialist) and Dr. Yonas Lakew...

  15. የወሳኝ መድሀኒቶች አቅርቦት በኢትዮጵያ/ Access to Essential Medicine in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት ስለ ወቅታዊው የመድሃኒት አቅርቦት ሁኔታ ተነጋግረናል። በተጨማሪም በአሁኑ ጊዜ ዘላቂ አቅርቦትን የሚያደናቅፉ ተግዳሮቶችን እና መፍትሄዎችን እናነሳለን። እንግዶቻችን ዶ/ር ሎኮ አብርሀም (የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ባለስልጣን የቀድሞ ዳይሬክተር) አማኑኤል ዝናረ (የግል ዘርፍ) እና ሰለሞን አብደላ (ጤና ሚኒስትር) ናቸው። In this podcast, we discuss about the current state of medication supply in the...

  16. የጤና መረጃ ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Health Data in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት የጤና መረጃ በጤና ስርዓታችን ውስጥ ስላለው ጠቀሜታ፣0 ያሉትን ተግዳሮቶች፣ እድሎችን እና ወቅታዊ ጥረቶችን እናነሳለን። ተወያዮቻችን ናኦድ ወንድይራድ፣ ዶ/ር ደሳለኝ በቀለ፣ ሰናይት ቢተው እና ዶ/ር የቆየሰው ወርቁ ናቸው። In this podcast, we discuss about the importance of health data in our health system and raise the challenges, opportunities and current efforts....

  17. ከድባቴ ጋር መኖር/ Living with Depression

    በዚህ ፖድካስት ከያፌት ከፈለኝ፣ ከዶ/ር የፍሬዘር ገዛኸኝ፣ ከዶ/ር ማጂ ኃ/ማርያም እና ከዶ/ር ሄርሞን አማረ ጋር ስለ ድባቴ፣ የመቋቋሚያ ክህሎቶች እና የህክምና አገልግሎት እንወያያለን። In this podcast, we discuss about Depression, coping skills and medical care with Yafet Kefelegn, Dr. Yefrezer Gezahegn, Dr. Maji H/Mariam and Dr. Hermon Amare.

  18. የኩላሊት ህክምና በኢትዮጲያ ምን ይመስላል? Kidney disease care, Dialysis and Kidney transplant service in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስታችን የኩላሊት ህመም ስፔሺያሊስት ከሆኑት ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ፣ ዶ/ር ሰይፈሚካኤል ጌታቸው እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ጋር ስለ ኩላሊት ጤና አጠባበቅ፣ ስለ ኩላሊት መድከም፣ ስለ ዳያሊሲስ እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ውይይት አድርገናል። In this podcast, we discussed kidney health, kidney failure, dialysis and kidney transplantation services in Ethiopia with our guest...

  19. የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት፣ ለምን?/ Burnout among our Healthcare Professionals

    በዚህ ፖድካስት ስለ የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት ከዶክተር መድህን ሰላሙ ጋር ተወያይተናል። ዶ/ር መድህን በዚህ ርዕስ ላይ ሰፊ ጥናት አድርገዋል። የጤና ሚኒስቴር ኃላፊዎችን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላትን አቅርበናል። In this podcast, we discussed about burnout among our health care professionals with Dr.Medhin Selamu on our Yetena Weg Club House session. Dr.Medhin has done…

    more
  20. የስትሮክ ህመም ምንድነው? ህክምናውስ? ከዶ/ር መሀሪ ጋር / Stroke - Types, Diagnosis and management with Dr.Mehari

    ስለ ስትሮክ ህመም ፣ ምርመራ እና ህክምና በጤና ወግ ክለብ ሀውስ ከዶ/ር መሀሪ ገብረየኋንስ ጋር ያደረግነውን ውይይት ነው። ሰለ ስትሮክ ህመም አይነቶች፣ በምን ምክንያት እንደሚከሰት ፣እንዴት እንደሚታከም እና እንዴት መከላከል እንደምንችል ተወያይተናል። ዶ/ር መሀሪ በ University of Texas South Western የ ኒውሮሎጂ እና ስትሮክ ሰብ ስፔሺያሊስት ናቸው። በሀገራችንም ኢትዮጲይ ያሉ ባለሙያዎች በውይይቱ ተካፋይ ነበሩ። በሀገራችን ያለውን የስትሮክ…

    more
  21. በጦርነት ወቅት ስለሚፈጠሩ የአእምሮ ጤና ችግሮች / The Impact of War/Conflict on Mental Health, focus in Ethiopia

    ከጦርነትና ግጭቶች ጋር ተያይዞ ስለሚፈጠሩ የአእምሮ ጤና ችግሮችና ችግሩን ለመፍታት በኢትዮጵያ ምን እንደታሰበ ከአእምሮ ጤና ባለሞያ እና ከጤና ሚኒስቴር ሀላፊዎች ጋር የተደረገ ውይይት A discussion with mental health experts and Ministry of Health officials about mental health problems that arise in connection with war and conflict and what is being planned in...

  22. ስለ ጨጓራ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች። ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርምያስ ጋር።

    የጨጓራ ህመም አይነቶች ምንድናቸው ? ምን ያህል ሰው በዚህ ህመም ያያዛል? ለበሽታው የሚያጋልጡ ምክንያቶች ምንድናቸው? የህመም ምልክቶቹ ምንድናቸው? ምርመራው ምን ይመስላል? ህክምናውስ ምን ይመስላል? በራሳችን ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች ምን ይመስላሉ? እነዚህን እና ሌሎች ጠቃሚ ጥያቄዎች ላይ እንወያያለን።

  23. What you should know about Rheumatoid arthritis ? የ ሪህማቶይድ የ መገጣጠሚያ ህመም ምንድነው?

    What you should know about Rheumatoid arthritis ? የ ሪህማቶይድ የ መገጣጠሚያ ህመም ምንድነው? ለህመሙ የሚያጋልጡ ምክንያቶች ምንድናቸው ? ምልክቶቹ ምንድናቸው ? ምርመራዎቹ ምንድናቸው ? ሕክምናው ምን ይመስላል ? በዚህ ፖድካስት በዝርዝር እንወያያለን

  24. Updates on COVID-19 Infection and Vaccinations. የ ኮቪድ 19 በሽታ እና ክትባቶቹ ላይ  ማወቅ የሚገባችሁ መረጃዎች 

    አሁን በሽታው ያለበት ስርጭት ምን ይመስላል ? በ ሀገራችን እና በ አለም ላይ የተለያዩ አይነት የኮቪድ ዝርያዎች (Variants ) አሉ ? ልዩነታቸው ምንድነው ? በክትባቱ ላይ የሚያመጡት ተፅእኖ ምንድነው? በኮቪድ የተያዘ ሰው ክትባቱን መውሰድ ይችላል ወይ? መቼ ( በምንያህል ጊዜ ውስጥ ?) በ ዓለም ላይ የሚታየው ፍትሓዊ ያልሆነ የክትባት ስርጭት የሚፈጥረው ችግር ምንድነው? እና ከናንተ የደረሱንን ጥያቄዎች መልሰናል ።

  25. ስለ ቲቢ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች  ! መተላለፊያው ፣ምርመራው ፣ሕክምናው ምን ይመስላል ?

    እንደ አለም ጤና ጥበቃ መረጃ በተለምዶ የሳንባ በሽታ የምንለው (ትበርክሎሲስ/ቲቢ ) በ2019 ዓመተ ምህረት በ ዓለም ላይ ከ 1.4 ሚልየን በላይ ሰዎች ሞት ምክንያት ነው። በ ዓለም ላይ ሞትን ከሚያስከትሉ ታላላፊ ተላላፊ በሽታዎች ቁጥር 1 ገዳይ በሽታ ነው ። ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከፍተኛ የቲቢ ታማሚ እና በቲቢ ምክንያት ሰዎች ከሚሞቱባቸው 30 አገራት አንዷ ነች። በዚህ ፖድካስታችን ስለ ቲቢ በሽታ እንወያያለን በሽታው ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው እንዴት…

    more
  26. What we know so far about COVID 19 Vaccines? ተገኙ በተባሉት ኮቪድ 19 ክትባቶች ዙሪያ ቆይታ ከዶ/ር በለጠ ጋር

    ዶ/ር በለጠ አየለ በ አሜሪካው የጤና ምርምር ተቋም ለረጅም አመት የቫይረሶች ጥናት ተመራማሪ ነበሩ። አሁን ደግሞ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊት ህክምናቸውን ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። በዚህ ፖድካስታችን በቅርቡ ውጤታማ ናቸው የተባሉት የኮቪድ 19 ክትባቶች ዙሪያ መልስ ይሰጡናል። እነዚህ ክትባቶች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው ? በፊት ከነበሩ ሌሎች ክትባቶች አንፃር እንዴት ይታያሉ? የክትባቶች መገኘት የበሽታውን ስርጭት ያቆመዋል ወይ? መቼ ከበሽታው መስፋፋት በፊት ወደ...

  27. ጫት በጤናችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው? በኢትዮጲይ እና በአከባቢው ሀገራት የተሰሩ ጥናቶችን እንመለከታለን።

    ምን ያህል ሰው ጫት ይጠቀማል? በጫት ውስጥ ያለው ኬሚካል ምንድነው? ሁሉም ጫት አንድ አይነት ነው? በጤናችን ላይ የሚያመጣው ጉዳት ምንድነው? ጫትን ለጥናት የሚጠቀሙ ሰዎች ውጤታማ ናቸው? በእርግዝና ግዜ ጫትን የሚጠቀሙ ሰዎች በፅንሱ ላይ ምን አይነት ጉዳት ያደርሳሉ? በማህበረሰብ ጤና ጫት እንዴት ይታያል? እና ሌሎችንም ነገሮች እንወያያለን ።

  28. ትምህርት ቤቶችን መቼ እንክፈት ? የልጆቻችንን፣ የመምህራንን እና የወላጆችን ደህንነት እንዴት እንጠብቃለን? ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ይመልሳሉ።

    በዚህ ፖድካስታችን የህፃናት ህክምና እና ተላላፊ በሽታዎች ስፔሺያሊስት ሐኪም ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ትምህርት ቤቶችን እንዴት የልጆቻንን ደህንነት በጠበቀ መልኩ መክፈት እንደምንችል ፣ ምን አይነት ስጋቶች አሉ? ልጆች ትምህርት ቤት በመቅረታቸው የሚያጡት ነገር ምንድነው? የወላጆችንን ፣የመምህሮቻችንን ጤና እና ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንችላለን? እና ሌላም ከአድማጮቻችን የደረሱንን ጥያቄዎች ይመልስልናል።

  29. የስትሮክ በሽታ ምንድነው? እንዴት ይታከማል?/እንዴትስ መከላከል ይቻላል?

    በዚህ ብፖድካስታችን የምናነሳቸው ነገሮች • ስትሮክ ምንድን ነው? • ለስትሮክ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምንድናቸዉ? • በስትሮክ የተያዙ ሰዎች ሊያሳያቸዉ የሚችሉ ምልክቶች ምንድናቸዉ? • አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላል? • አንድ ሰዉ ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል? • ስትሮክ እንዴት ሊታከም ይችላል? • ስትሮክ ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ መከላከል ይችላል? • ከስትሮክ ቡሃላ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶች ምንድናቸዉ? • የስትሮክ…

    more
  30. ስለ አስም በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች ?

    በዚህ የጤና ወግ ፕሮግራማችን ስለ አስም በሽታ እንንጋገራለን። የአስም በሽታ ምንድነው? ከሌሎች በተለምዶ አለርጂ ፣ ሳይነሳይቲስ ከሚባሉት ህመሞች ያለው ልዩነት ምንድነው? ምልክቶቹ ምንድናቸው? አጣዳፊ ህክምና የሚያስፈልገው መቼን ነው? ዘላቂ ህክምናው ምን ይመስላል? አስምን የሚቀሰቅሱት ነገሮች ምንድናቸው ? እንዴት መከላከል እንችላለን ?/እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን ጥያቄዎች አንስተን እንወያያለን ።

  31. የደም ማነስ በሽታ ምንድነው ?

    በዚህ የጤና ወግ ዝግጅታችን ስለ ደም ማነስ እናወራለን። የደም ማነስ በሽታ የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ህዋሳት ቁጥር ሲያንስ ወይም በውስጣቸው የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ ነው። የደም ማነስ በምን ምክንያት ይፈጠራል ? የደም ማነስ ካለብን ምን ምልክቶች እናያለን? በላብራቶሪ የደም ምርምራ የደም ማነስ አለ ምንለው መቼ ነው ? የደም ማነስ እንዴት ይታከማል ? በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ማነስ እና ምክንያቶቹ ፣…

    more
  32. ከልክ ያለፈ ውፍረት (Obesity) - ምክንያቶቹ፣ በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግሮች እና እንዴት ከልክ ያለፈ ውፍረትን መቀነስ እንደምንችል እንነጋገራለን።

    ከልክ ያለፈ ውፍረት (Obesity) ምን ማለት ነው? መቼ ነው ለጤና ጠንቅ መሆን የሚጀምረው ? ውፍረትን በተመለከተ በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶች ፣ ከፍተኛ ውፍረትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ምንድናቸው? ውፍረትን ለመቀነስ የሚጠቅሙ ውጤታማ መንገዶች የትኞቹ ናቸው ?

  33. Health Risks of Smoking. ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ?

    ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ። የ ምናነሳቸው ሃሳቦች 📍 *የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው? አጠቃቀማቸውስ? 📍 * አንዱ ከሌላው በሚፈጥሩት ጉዳት ይለያያሉ ወይ? *📍 መደበኛ ሲጋራ ፣ ሺሻ ወይም ሁካ እና የ ኤለክትሮንክ ሲጋራ ያላቸውን ልዩነት እናያለን 📍*ሺሻ /ሁካህ ከ ተለመደው ሲጋራ በባሰ…

    more
  34. በኮቪድ የተያዘ ሰው አራሱን ቤት ውስጥ ማስታመም ቢኖርበት ወይም በኮቪድ የተያዘን ሰው ማስታመም ቢኖርብን ልናውቅ የሚገቡን የጥንቃቄ እርምጃዎች ምንድናቸው?

    የኮቪድ በሽታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ አንፃር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሁሉንም ታማሚ በጤና ማዕከል መከታተል ላይቻል ይችላል። በኮቪድ የተያዘ ሰው አራሱን ቤት ውስጥ ማስታመም ቢኖርበት ወይም በኮቪድ የተያዘን ሰው ማስታመም ቢኖርብን ልናውቅ የሚገቡን የጥንቃቄ እርምጃዎች ምንድናቸው? በዚህ ፖድካስት 1 በሀገራችን ውስጥ አሁን ያለው የኮቪድ ሁኔታ አንዴት ነው? 2 ከአሜሪካ ተሞክሮ ምን አንማራለን 3 አራሳችንን ቤት ዉስጥ አግለን ስንከባከብ መከተል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው?…

    more
  35. ስለ ኩላሊት ህመም ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? ቆይታ ከ ዶ/ር ፍጹም ጥላሁን (የኩላሊት ህክምና ስፔሺያሊስት ) የጤና ወግ አዘጋጅ።

    የጤና ወግ አዘጋጆች ዶ/ር ኤርምያስ ካቻ እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ስለ ኩላሊት ህመም ተወያይተዋል። የኩላሊት ስራ ምንድነው? አጣዳፊ የኩላሊት ህመም ምንድነው?ዘላቂ የሆነ የኩላሊት ህመም ምንድነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? ምልክቶች ምንድናቸው? የኩላሊት ህመም እንዳይባባስ ምን ማድረግ እንችላለን? ኩላሊት አጠቃላይ መስራት ሲያቆም ምን አይነት አማራጭ ህክምናዎች አሉ? የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ከዳያሊስስ የተሻለ አማራጭ ነው የምንለው ለምንድነው? አንድ የኩላሊት...

  36. Let's Talk about Suicide. በዚህ የጤና ወጋችን ሰው ለምን ራሱን ወደ መግደል (ራስን ማጥፋት )/ይሄዳል ላይ እንወያያለን።

    Yetenaweg Invites Dr.Maji Hailemariam a mental health epidemiologist and assistant professor at Michigan State University and Dr.Azeb Asaminew a Psychiatrist and advisor to Minstry of Health Ethiopia #COVID19 task force on Menatl health and Psycho Social issues to discuss about Suicide. How to...

  37. Blood donations during #COVID19 በኮቪድ 19 ወቅት ደም ስንለግስ ማወቅ ያለብን ነገሮች።

    Regular voluntary blood donations were not habitually seen in Ethiopia in pre-COVID19 times. With travel restrictions and social distancing measures, the Ethiopian blood bank service had faced depleted stores. Dr Brook and Dr Tinsae discuss how blood product shortages can be managed and what...

  38. COVID 19 -Current Strategies and Plans Ahead. የ ኮቪድ 19 የፖሊስ አማራጮችና ቀጣይ አርምጃዎች።

    We Invited Dr.Tewodros Bekele (MD, MPH) Health Economist who has a rich experience in Health Care Policy and Financing and Dr. Belete Ayele (MD, PhD/Virologist at NIH) to discuss the current #COVID19Ethiopia strategies , what needs to be done in the short and long term to limit the damage from…

    more
  39. Psychology of Pandemics. በዚህ ወጋችን የአእምሮ ጤናን በወረርሽኝ ወቅት እንዴት እንደምንጠብቅ እንወያያለን።

    Yetenaweg invites Dr.MaJi Hailemariam (PhD) who is an assistant professor at Michigan State university and is a mental health epidemiologist to discuss mental health issues in the #coronavirus pandemic, particularly #COVID19Ethiopia. We discuss individual and communal coping mechanisms during...

  40. Care of Chronic diseases in a Pandemic. በ ኮቪድ 19 ምክንያት ከቤት መውጣት ያልቻሉ ሰዎች ህክምና እንዴት ማግኘት ይችላሉ?

    እንደ ኮሮና ቫይረስ ያሉ ወረርሽኞች በሚነሱበት ጊዜ ቀጥተኛ ጉዳታቸው ብዙ ነው ። በ ሚድል ኤጅስ ዘመን (Middle Ages ) የተነሳው ጥቁር ሞት (Black Death ) ከ 30-50 ሚልየን ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል። በቅርብ ደግሞ የ HIV pandemic ምክንያት ከ1981 ጀምሮ ከ35 ሚልየን በላይ ሰዎች ሞተዋል። የኮሮና ቫይረስም አሁን በአለም ላይ ከአንድ ሚልየን በላይ ሰዎችን ይዟል። እና ከ 50000 በላይ ሰዎች ደግሞ ለሞት ተዳርገዋል። የኢኮኖሚ ጉዳቱ ደግሞ...

  41. Herd Immunity ምንድነው?

    በዚህ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጊዜ Herd Immunity ከበሽታ ሊጠብቀን አይችልም። መኖሩንም ማወቅ አንችልም። የተነገሩንን የመከላከል እርምጃዎች እንከተል። Tweet Herd Immunity ማለት በአንድ ማህበረሰብ ያሉ ሰዎች ውስጥ ለ አንድ ተላላፊ በሽታ ምን ያህሉ በሽታውን የመከላከል አቅም አላቸው የሚለውን ነው የሚነግረን። ሰዎች ይሄን የመከላከል አቅም ወይ ታመው ከበሽታው ሲያገግሙ ያገኙታል ወይም በ ሕብረተሰብ ጤና የሚመረጠው ደግም ማህበረሰብ አቀፍ በሆነ...

  42. Latest Updates on #COVID19Ethiopia , Dr.Belete (MD,MSc,PhD ) /Virologist answers your questions.

    On our Episode today we will discuss #COVID19Ethiopia, Dr. Belete an expert on Viruses at NIH and Dr.Ermias a Pulmonary and Critical care fellow at Cornell will answer your questions about #COVID19Ethiopia. How it is transmitted, Is it Airborne? Who needs to wear masks? What are the common…

    more
  43. Updates on #COVID19. ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ አዳዲስ መረጃዎች እና ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች

    በዚህ የጤና ወጋችን ስለ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ COVID19 እንወያያለን ። የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ምንድናቸው? ከጉንፋን እና ከኢንፍሉዬንዛ በምን እንለየዋለን ? የተለያዩ በማህበራዊ ሚዲያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተሰራጩ ትክክል ያልሆኑ መረጃዋችን አንድ በአንድ እያነሳን እንወያያለን። የማህበራዊ መራራቅ ስንል ምን ማለታችን ነው ?እንዴት ነው የበሽታውን ስርጭት የሚቀንሰው ? ከእያንዳዳችን ምን ይጠበቃል? እነዚህና ሌሌች ሀሳቦችን አንስተን እንወያያለን።

  44. የሴቶች ጤና ክትትል። በዚህ የሴቶች ጤና ወጋችን በጡት ካንሰር እና በማህፀን በር ካንሰር ላይ እንወያያለን።

    የዚህ ክፍል የሴቶች ጤና ውይይታችንን ዶ/ር ኤልሳቤጥ አሳረ እና ዶ/ር ማክዳ ካህሳይ ይመሩታል። ስለጡት ካንሰር እና ማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች፣ የትኞቹ ሴቶች ለዚህ ካንሰር የበለጠ ተጋላጭ እንደሆኑ ፣ ምን ምርመራ እና ቅድመ ምርመራ እንደሚይስፈልገን እና ህክምናውስ ምን ይመስላል የሚሉት ርዕሶች ላይ ይወያያሉ። ዶ/ር ኤልሳቤጥ አሳረ በ በኒውዮርክ የሪችመንድ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት ሬዚደንት ሀኪም ናት ። እና ዶ/ር ማክዳ ካህሳይ ደግሞ…

    more
  45. Sleep Hygiene and what you should know about some Sleep disorders. ስለ እንልፍ ማወቅ የሚገባን ንገሮች ምንድናቸው?

    በዚህ የጤና ወጋችን ስለ እንቅልፍ እንወያያለን። በእንቅልፍ ሰአት ሰውነታችን ከመታደሱ በላይ ለሰውነት (በተለይ ለህፃናት) እድገት ቁልፍ የሆኑ ሆርሞኖች የሚመነጩበት ሰአት እንደሆኑ ያውቃሉ? የእንቅልፍ ማጣት እና የእንቅልፍ ማነስ ምንድናቸው? እንዴት ይታከማል? ምን ማድረግ ይገባናል? የእንቅልፍ ማጣት ለደም ግፊት ፣ ለስኳር ህመም ፣ ለሰውነት ከልክ በላይ ውፍረት ለካንሰር ህመም እንደሚያጋልጥ ያውቃሉ ? አልኮል ከመኝታ ሰአት በፊት መውሰድ እንዴት የእንቅልፍ…

    more
  46. ስለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about high cholesterol?

    የኮሌስትሮል መጠን መጨመር በአለም ላይ የልብ፣ የስትሮክ ፣የደም ዝውውር መቀንስ ህመምን ከሚያመጡ ምክንያቶች ዋነኛው እንደሆነ ያውቃሉ ? በዚህ የጤና ወጋችን የ ኬሌስትሮል መጨመር ህመም ምንድነው? በምን ምክንያት ይከሰታል? የትኞቹ ምግቦች የበለጠ ለ ኮሌስትሮል መጨመር ህመም ያጋልጣሉ? መቼ ነው የ ኮሌስትሮል መጠናችንን መመርመር ያለብን? የኬሌስትሮል መጨመር በምን ይታከማል? የሚሉትን ነጥቦች አንስተን እንወያይለን ።ሌላ ጥያቄ ካላችሁ በተለያዩ የማህበራዊ ድረ…

    more
  47. ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? What you need to know about the new Coronavirus #COVID19 ?

    አዲሱ የኮሮና ቫይረስ (በአዲስ የሳይንስ ስሙ COVID-19) ፣ ከየት መጣ ?/ምን ምልክት አለው ?/ በብዛት በህመሙ የሚጠቁት ማናቸው ? በቫይረሱ ሲያዙ ለፀና ህመም ከዛም ባለፈ ለሞት የሚጋለጡት የትኞቹ ህሙማን ናቸው? በሽታው እንዳይዘን ምን ማድረግ አለብን ? በረራ ማቋረጥ የበሽታውን መስፋፋት ይገታዋል? ስለ እነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ይህን የጤና ወጋችንን ተከታተሉን። ሌላ ጥያቄ ካላችሁ በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገፆቻችን ጥያቄይችሁን ላኩልን ፣ የቻልነውን...

  48. ስለ ደም ግፊት ህመም ማወቅ ያለብን ምንድነው? What you need to know about high blood pressure?

    በዚህ የጤና ወጋችን ፣ የደም ግፊት በምን ምክንያት ይከሰታል? የደም ግፊት እንዳለብን በምን እናውቃለን ? የደም ግፊት በቤተሰብ ይተላለፋል ወይ? ደም ግፊታችን ስንለካ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? የደም ግፊት በምን ይታከማል? መድሃኒት ባቋርጥ ምን ችግር አለው ?/መድሃኒቱን ለስንት ግዜ መውሰድ አለብኝ ? እና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እንመልሳለን ። ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ በፌስ ቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን አድርሱን በሚቀጥለው ፕሮግራማችን ላይ የቻልነውን ያህል...

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

Yetena Weg Podcast. ®A production of Yetena Weg Health Promotion team.Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues.We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content.Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the USA. It is run by an all-volunteer team of health care professionals.ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስ ቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።

HOSTED BY

Yetena Weg ®

CATEGORIES

Frequently Asked Questions

How many episodes does የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® have?

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® currently has 48 episodes available on PodParley. New episodes are automatically indexed when they're published to the podcast feed.

What is የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® about?

Yetena Weg Podcast. ®A production of Yetena Weg Health Promotion team.Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues.We invite expert guests on each topic to bring you quality, evidence-based content.Yetena Weg is a legally registered nonprofit, based in the...

How often does የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® release new episodes?

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® has 48 episodes. Check the episode list to see recent publication dates and frequency.

Where can I listen to የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®?

You can listen to የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® on PodParley by clicking any episode. We provide an embedded audio player for direct listening, and you can also subscribe via your preferred podcast app using the RSS feed.

Who hosts የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®?

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® is created and hosted by Yetena Weg ®.
URL copied to clipboard!