PODCAST · kids
እናትHood | EnatHood
by Hana Haile
EnatHood is a podcast dedicated to motherhood and what a mother cares for. It covers a range of topics, including pregnancy, childbirth, baby care, parenting, and healthy lifestyle choices. It is brought to you by Hana Haile from http://enathood.comእናትHood ፖድካስት ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ http://enathood.com ጦማር ነው።
Episodes
-
Motherhood, working in health care, marriage and spiritual life with Dr. Betelehem Asnake
Dr. Betelehem M. Asnake, MD is a board certified Anesthesiologiest. She is also global health director at the University of California Los Angeles. She is a founder and manager of Mulu Mentor, which help underrepresented and disadvantaged pre-medical students navigate the medical school…
more -
ምግብ መራጭ ልጆችን ለማገዝ | How to help picky eaters ከብሩክታይት ወልደማርያም MPH, CLE, ICCE,CWC #enathood #habesha
In this episode, we discuss what picky eating is and what we can do to help kids eat variety of foods. Beruktawet Woldemariam(MPH), a mom of two and a professional with extensive experience in maternal and children health. https://mydoctor.kaiserpermanente.org/ncal/providers/beruktawetwoldemariam...
-
Parenting with Purpose with Helina Girma - ወላጅነትን በአላማ ከህሊና ግርማ ጋር
Helina Girma is an International Leadership Trainer, Public Speaker, and a Life Coach. She began her career as a Medical Technologist after she earned her Bachelors in Biomedical Sciences. Helina is author of a weekly reflection journal called Parenting with Purpose. It intends to guide parents...
-
የልጆች ቁጥር ላይ በእርግዝና ጊዜ የሚሰጡ አስተያየቶች - Opinions about number of children
In this episode of the EnatHood podcast, I shared and discussed the opinions and comments I received regarding my fourth pregnancy, family size, and related topics. Read the EnatHood blog here: https://enathood.com/ Download a free hospital bag checklist here:...
-
የእናቶች እና የልጆች ጤና ከብሩክታይት ወልደማርያም የህዝብ ጤና ባለሙያ ፣ የወሊድ እና የጡት ማጥባት አስተማሪ Maternal and Children Health
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከብሩክታይት ወልደማርያም ጋር ስለ እናቶች እና ጨቅላ ህፃናት ጤና ፣ ስለወሊድ፣ ስለ ግል ኑሮ እና ትምህርት ፣ ህክምና በአሜሪካ እና እናትነት ተጨዋውተናል። እንደምትደሰቱበት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ። ብሩክታይት ለማግኘት ፦ https://mydoctor.kaiserpermanente.org/ncal/providers/beruktawetwoldemariam የብሩክታይት IG :-...
-
እናትHood ፓድካስት ተመልሷል - EnatHoood podcast is back!
EnatHood Podcast is Back! I’m Back! A New Chapter Begins. After a long break, I’m excited to reconnect with all of you! In this episode, I share my journey during my time away, what I’ve learned, and the inspiration fueling my return. Get ready for fresh content, exciting stories, and a glimpse...
-
የአራት ልጆች እናት ፣ የተሸላሚ የልጆች መፅሀፍ ፀሐፊ ፣ የሳይበር ደህንነት ኢንጂነር ከዘኒት ከማል | Zinet Kemal children book author
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ከዘኒት ከማል ጋር ስለ እናትነት ጉዞዋ ፣ ስለ ፃፈቻቸው አራት መፅሀፎች ፣ ስለ ስራዋ ፣ ኑሮ በሚኒሶታ አሜሪካ ከአራት ልጆች ጋር ፣ ስለ ዘጠኝ አመት እስከ ማስተርስ የትምህርት ጉዞዋ ፣ ስለ ስኬት ሚስጥሯ ጨምሮ በስራዋ ስለተሸለመቻቸው ለመዘርዘር ከሚያዳግቱ ብዙ ሽልማቶቿ እና ሌሎችም በጣም ጠቃሚ ነገሮች ተነጋግረናል። እንደምትደሰቱበት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ። Zinet Kemal is a mother of four, a…
more -
የወላጅነት ጉዞ ከኦቲዝም ጋር ፤ የመልካም አባት ተምሳሌት ቢኒያም ንጉሴ #ethiopian #fatherlove #autism #enathood
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከወትሮ በተለየ የአባቶችን ታሪክ ይዘን መጥተናል። የመልካም አባት ተምሳሌት የሆነው ቢንያም ንጉሴ የወላጅነት የአባትነት ጉዞውን ፥ እና የሶስተኛ ልጁን ታሪክ ፥ ከኦቲዝም ጋር ተያይዞ የገጠመውን ውጣ ውረድ ፥ የተጠቀመበትን እና የረዳውን ሁሉ ነገር በሰፊው አጫውቶናል። ቢኒያም የሶስት ልጆች አባት ሲሆን ለልጆቹ በጣም ቅርብ እና በለት ተለት ኑሮአቸው ከፍተኛ ተሳትፎ የሚያደርግ አባት ነው። በተለይም ለሶስተኛ ልጁ በሚያደርገው በትጋት...
-
የሳይበር ደህንነት (cybersecurity) ለራሳችን እና ለልጆቻችን ከሳይበር ደህንነት ባለሙያ ከሁስኒ አወል ጋር
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የሳይበር ደህንነት (cybersecurity) ኢንጅነር እና አማካሪ ከሆነው ሁስኒ አወል ጋር የራሳችን እና የልጆቻችንን የሳይበር ደህንነት እንዴት እንደምንጠብቅ ተነጋግረናል። ጠቃሚ መረጃዎች እንደምታገኙበት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ። ሁስኒ አወል የሳይበር ደህንነት (cybersecurity) ኢንጅነር እና አማካሪ ነው። በአሁን ጊዜ ለToyota Financial Services በአማካሪነት እየሰራ ይገኛል። በኢትዮጵያ በግል እና...
-
ከAyla’s የልጆች መጫወቻ እና መማሪያ አዘጋጅ ሳራ ሱከር Ayla’s Kids Learning Tools with Sara Suker #የልጆች #ኢትዮጵያ #እናት
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ከሳራ ሱከር ጋር ስለ እናትነት ጉዞዋና ለልጆች መጫወቻ እና መማሪያ ስለምታዘጋጃቸው ነገሮች ፣ ስለ ቢዝነስ እና ሌሎችም ነገሮች ተነጋግረናል። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት እርግጠኛ ነኝ። ሳራ የሁለት ልጆች እናት ናት። በቅርቡ የሙሉ ጊዜ ስራዋን በቤት ከልጆችዋ ጋር ለመሆን ወስና በቤት ቤተሰቧን እየተንከባከበች ትገኛለች። እንዲሁም ለልጆች መጫወቻ እና መማሪያ የሚሆኑ የተለያዮ በእጇ የምታዘጋጃቸውን ነገሮች ለገበያ ታቀርባለች። ስለገጠሟት...
-
ከሆስፒታል ዉጪ ለመውለድ ከሩዋንዳ ወደ አሜሪካ ፤ ለምን? ከህይወቴ ታደሰ ጋር (MPH)
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ ታደሰ ጋር ስለ ሶስተኛ ልጇ የወሊድ ዝግጅት ፣ ለምን ከሩዋንዳ ወደ አሜሪካ ተጉዛ ከሚድዋይፍ ጋር ለመውለድ እንዳቀደች ፣ የእናትነት ጉዞዋን እና ለሎችም ተያያዥ ነገሮችን ተጨዋውተናል። በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን። ጥያቄ ካላችሁም ብትልኩልን እንመልሳለን። ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ ወይም ለወዳጅ ለቤተሰብ...
-
ወሊድ በአሜሪካ ከሆስፒታል ውጪ ፣ እናትነት ፣ ኑሮ በተለያየ አገር እና ጉዞ ከህይወቴ ታደሰ ጋር (ክፍል 1)
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ ሶስተኛ እርግዝናዋ እንዴት ለወሊድ እየተዘጋጀች እንዳለች ፣ እናትነት ፣ በተለያዩ አገራትና ባህል ልጆችን ማሳደግ ፣ ወሊድ በሆስፒታል እና በማዋለጃ ማዕከል (birthing center) እና የመሳሰሉትን ነገሮች ተጨዋውተናል። መልካም ቆይታ። ህይወቴ የሶስት ልጆች እናት ናት። በማህበረሰብ ጤና ማስተርስ አላት (Masters of Public Health) ጤናማ...
-
ኦቲዝምና ተመሳሳይ ኑሮሎጂክ መዛባትን የሚረዳ አመጋገብ / A diet that helps with Autism and related disorder
Our latest podcast opens the world of autism motherhood, where challenges meet triumphs, especially when raising a child with autism. Let’s discover together Sel Seyoum’s book on how a healing diet program tailored for autism can be a game-changer, offering crucial support and day to day...
-
የጥቁር እናት ነኝ ፀሀፊ እና ገጣሚ መሰረት ክንፈ ጋር የተደረገ ቆይታ - ስለ ኦቲዝም #autismawareness #enathood
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከመሰረት ክንፈ ጋር ስለ እናትነት ጉዞዋ ፥ ልዮ ፍላጎት ያለውን ልጅዋን ስታሳድግ የሚገጥማትን የለት ተለት ኑሮ ፥ ስለመፅሀፏ “የጥቁር እናት ነኝ” ፥ ስለምትሰራው የበጎ አድራጎት ስራ እና ሌሎችም ተጨዋውተናል። መሰረት ክንፈ “የጥቁር እናት ነኝ” መፅሀፍ ፀሀፊ እና ገጣሚ ስትሆን የሁለት ወንድ ልጆች እናት ናት። የመጀመሪያ ልጇ ኦትስቲክ ወይም ልዮ ፍላጎት ያለሁ በመሆኑ የገጠማትን ውጣ ውረድ ፥ የህይወት እይታዋን እና ትዝታዎችዋን...
-
ስለ ኦቲዝም ከሊያ ስዮም ከ Reaching Families ኘሬዝዳንት ጋር / Autism with Leah Seyum
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከሊያ ስዩም የ Reaching Families Advocacy and Support Group መስራችና ኘሬዝዳንት ጋር ስለ ኦቲዝም (ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች) ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። ሊያ የግል የእናትነት ጉዞዋን እንዲሁም እየመራች ያለችው የበጎ አድራጎት ድርጅት ዉስጥ የሚሰሩ ስራዎች እና ማህበረሰባችን ስለ ኦቲዝም ማወቅ ያለበትን ሁሉ ከሙያ ልምዷ ጨምራ አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። ✨ሊያ ስዩም የአራት ልጆች እናት ስትሆን…
more -
ስለ GAPS አመጋገብ እና በቤት ውስጥ ልጆችን ትምህርት ማስተማር ከሜላት ማሞ ጋር (MPH) ክፍል 2 - Gut & Psychology Syndrome
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ካለፈው የቀጠለ ዉይይት ከሜላት ማሞ ጋር ስለ GAPS አመጋገብና ልጆችን በቤት ውስጥ ስለማስተማር ተጨዋውተናል። ሜላት በተከታታይ ሁለት ክፍሎች የልጇን የቆዳ ህመም (Eczema) ለማዳን እና ለቤተሰቧ ጤና የረዳትን የ GAPS (Gut and Psychology Syndrome) የአመጋገብ ልምድ ላይ ያላትን እውቀትና ልምድ እንዲሁም የለት ተለት ተሞክሮ አካፍላናለች። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት እርግጠኛ ነኝ። ሐሳብና አስተያየታችሁን…
more -
ስለ GAPS አመጋገብ ፣ እናትነት እና ኑሮ በአቡዳቢ ከሜላት ማሞ (MPH, licensed ASCP)
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከሜላት ማሞ ጋር ስለ እናትነት ፣ በቤት ውስጥ ሙሉ ጊዜ መሆንና ቤተሰብን መንከባከብ ፣ እና ስለ ኑሮ በአቡዳቢ ተጨዋውተናል። በሰፊው የልጇን የቆዳ ህመም (Eczema) ለማዳን እና ለቤተሰቧ ጤና የረዳትን የ GAPS (**Gut and Psychology Syndrome) የአመጋገብ ልምድ ላይ ያላትን እውቀትና ልምድ እንዲሁም የለት ተለት ተሞክሮ አካፍላናለች።** ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ!! ሜላት የሁለት...
-
የቆዳ ውበት አጠባበቅ ፣ እራስን መንከባከብ እና እናትነት ከHanSim Skin ባለቤት ምልጃዬ ስሜ ጋር Skincare, Self-care, & Motherhood
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከምልጃዬ ስሜ የሃንሲም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች - HanSim Skin መስራች እና ባለቤት ጋር የፊትና የሰውነታችን ቆዳ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ተወያይተናል። በተጨማሪም እራስን መጠበቅ እና እናትነት እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል። የቢዝነስ ስራዎችዋን ከቤተሰብ ሃላፊነት ጋር እንዴት እንደምታስኬድ የግል ልምዷን ጨምራ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። የ HanSim ምርቶችን...
-
ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ ፤ የሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ - Super Natural Water Birth
የዚህ ክፍል የእናትHood ፓድካስት ስለ ሶስተኛ ልጄ የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው። የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር። ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል። ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ።
-
የወሊድን ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ Childbirth with Epidural Anesthesia vs without
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የወሊድ ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ (Epidural Anesthesia) ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ በሚል በሁለቱም መንገድ ያለኝ ልምድ አካፍያለሁ። የመጀመሪያ ልጄን በኢፒዱራል አንስቴዚያ ስወልድ ያጋጠመኝን ፤ ሁለተኛ ልጄን ያለምንም መድሀኒት ስወልድ የነበረውን ሁኔታ በንፅፅር እና ሶስተኛ ለመውለድ እንዴት እየተዘጋጀሁ እንደሆነ ጨምሮ ተያያዝ ነገሮችን አንስቻለሁ። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ። መልካም ጊዜ!!…
more -
ስለ ኢፒዶራል አንስቴዚያ ከዶ/ር ቤተልሔም አስናቀ ጋር - Everything You Need to Know about Epidural Anesthesia
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል አንስቲዚኦሎጂስት ከሆነችው ዶ/ር ቤተልሔም አስናቀ ጋር ስለ ኢፒዶራል አንስቴዚያ/Epidural Anesthesia ማለትም በአብዛኛው ጊዜ በወሊድ እና በቀዶ ጥገና ጊዜ ስለሚሰጠው የማደንዘዣ መድሀኒት ተወያይተናል። ሙያዊ ልምዷን ጨምራ በኢፒዶራል አንስቴዚያ ዙሪያ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስና ማብራሪያ ሰጥታናለች። መልካም ቆይታ። Dr. Betelehem M. Asnake, MD is a board certified...
-
በእርግዝና ጊዜ ማጥባት እና ሁለት ልጆችን በጋራ ማጥባት - Breastfeeding during Pregnancy and Tandem Nursing
በሶስት አመት የጡት ማጥባት ጉዞዬ ውስጥ ያደረግኩት በእርግዝና ጊዜ ማጥባት እና ሁለት ልጆችን በጋራ ማጥባት ብዙ ጥያቄና አስተያየት ያስተናገድኩበት ነው። ሳይንስ የሚለውን እና የራሴን ልምድ በዚህ ክፍል አካፍያለሁ። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ። 💫 ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ ወይም ለወዳጅ ለቤተሰብ አካፍሉት። 🌟 የቀደሙ የጡት ማጥባት ዉይይቶች 👉🏾 የጡት ማጥባት ጥቅም ለልጆች...
-
የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች ከብርቱካን አሊ (CRNA, DNP) - Breast Milk Pumping Best Practice
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ብርቱካን የሶስት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ Certified Registered Nurse Anesthetist, (CRNA DNP) ማለትም ነርስ እና የማደንዘዣ ወይም የሰመመን መድሀኒት ሰጪ ናት። 🌟...
-
የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Benefits of Breast Milk for Children
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ የእናት ጡት ወተት ለልጆች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። እናም ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። በተጨማሪም በህይወቴ የYouTube channel ላይ ጡት ማጥባት ለእናቶች ያለውን ጥቅም። ተወያይተናል። በጣም ጥሩ መረጃዎችን የያዘ ነው። እንደተመለከቱት እጋብዛችሁአለሁ። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።...
-
የእናቶች ታሪክ በአለም ዙሪያ - ረቂቅ አዕምሮ ከዳላስ (Mother's Stories Around the World)
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ረቂቅ አዕምሮ የእናትነት ጉዞዋ አካፍላናለች። እናትነት ለሷ ምን ማለት እንደሆነ ፣ የዕለት ተለት ስኬትና ተግዳሮቶችን ጨምሮ እና ኑሮ በዳላስ ቴክሳስ ምን እንደሚመስል አጫውታናለች። መልካም ቆይታ። ረቂቅ አዕምሮ የአንድ ቆንጆ ሴት ልጅ እናት ናት። ከባለቤቷ እና ከልጇ ጋር በቴክሳስ ዳላስ ትኖራለች። ሙሉ ጊዜዋን በቤት ውስጥ በመሆን ልጇን እና ቤተሰቧን ትንከባከባለች።
-
የቤት ዉስጥ ት/ት፣ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪነት እና ከስክሪን ነጻ የሆኑ ልጆች - Homeschooling, Bilingualism, and Screen free kids
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከቤተልሔም ፀጋዬ ጋር በቤት ውስጥ ልጆችን በሙሉ ሰዓት ማስተማር ፣ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ መሆን እና ልጆችን ከስክሪን (ከቲቪ እና ከስልክ) ነፃ አድርጎ ስለማሳደግ ተነጋግረናል። ቤተልሔም ብዙ ጠቃሚና አነቃቂ መረጃዎችን ከወላጅነት ልምዷ ጨምራ አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። ቤተልሔም የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ልጆችዋን በሙሉ ጊዜ በቤትዋ ት/ቤት ሳትልክ ታስተምራለች። ልጆችዋ አማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፈው ይናገራሉ።…
more -
የሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት በኢትዮጵያ ከረድኤት እንዳለው (Clinical midwife, Msc) -Midwifery care in Ethiopia
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከረድኤት እንዳለው ጋር ስለ ሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት ተወያይተናል። ለሴቶች እና እናቶች የሚሰጠውን አገልግሎት እንዲሁም በእርግዝና እና ወሊድ ጊዜ የሚድዋይፍ (Midwife) የሚሰጡትን እገዛ ጨምሮ ሌሎችም መረጃዎች አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። ረድኤት እንዳለው በኢትዮጵያ የምትኖር ሚድዋይፍ (Clinical midwife, Msc) ናት። በአቻሞ ዩንቨርስቲ አስተማሪ ናት። እማ ዛሬ (Ema Zaire) በሚባል…
more -
ጤናማ ኑሮ እና ከመርዛማ ንጥረ ነገር የፀዳ የአኗኗር ዘይቤ ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Healthy & non toxic living
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ ጤናማ ኑሮ እና ከመርዛማ ንጥረ ነገር የፀዳ የአኗኗር ዘይቤ ተወያይተናል። በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን። ጥያቄ ካላችሁም ብትልኩልን እንመልሳለን። ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ ወይም ለቤተሰብ አካፍሉት።
-
የእናቶች የአዕምሮ ጤና ከሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) ጋር የተደረገ ዉይይት - Maternal Mental Health
ከክሊኒካል ሳይኮሎጆስት ሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) ጋር ስለ እናቶች የአዕምሮ ጤና ተወያይተናል። ከእርግዝና እስከ አንድ አመት ድህረ ወሊድ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች እና ምልክቶቻቸው ፣ እርዳታ እንዴት ማግኘት እንደምንችል እናም የማህበረሰብ ድጋፍ ጥቅምን ጨምሮ ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮች ተነጋግረናል። መልካም ቆይታ። 👉🏾 ከሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) አገልግሎት (therapy) ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ስልክ ፣ ኢሜል እና አድራሻ ያግኙ።...
-
ልጆች ተኮር አመጋገብ (Baby - Led Weaning) ከጊፍቲ ባዮ ጋር የተደረገ ቆይታ
በዛሬው የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከጊፍቲ ባዮ ጋር ቆይታ ይኖረናል። ዉይይታችን የህፃናት ልጆች አመጋገብ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። ህፃናት ልጆች በተለይም ከስድስት ወር በኃላ ተጨማሪ ምግብ እንዴት እናስጀምራለን? ምን አይነት የአመጋገብ ዘዴዎች አሉ? ፣ እንዲሁም እንዴት ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ እንችላለን? እና ህፃናት እራሳቸውን መመገብ እንዲችሉ እንዴት መርዳት እንምንችል ጨምሮ ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮችን እናነሳለን።
-
እናትHood ፖድካስት - እንኳን ደህና መጣችሁ!! Welcome to EnatHood!!
እናትHood ፖድካስት ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ enathood.com ጦማር ነው። EnatHood is a podcast dedicated to motherhood and what a mother cares for. It covers a range of...
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
EnatHood is a podcast dedicated to motherhood and what a mother cares for. It covers a range of topics, including pregnancy, childbirth, baby care, parenting, and healthy lifestyle choices. It is brought to you by Hana Haile from http://enathood.comእናትHood ፖድካስት ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ http://enathood.com ጦማር ነው።
HOSTED BY
Hana Haile
Loading similar podcasts...