PODCAST · arts
TBF
by THE BITEW FOUNDATION
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃዩ ግለሰቦች ፤ አብዛኛውን ጊዜ ፤ የምግብ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት ይከሰታል ። የመሠረታዊ ትምህርት ተደራሽነት አለመኖር፤ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ መኖር ፤ ጦርነት እና የእርስ በርስ ግጭትን መጋፈጥ፤ ስደተኛ መሆን፤ የመናገር ነፃነት እና የመምረጥ መብቶች አለመኖር፤ በእስራት መሰቃየት፤ ሞት እና የማያቋርጥ ማስፈራሪያ ይደርስባቸዋል።
-
53
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) የፖለቲካ ፕሮግራም ሰነድ (ማኒፌስቶ)
"አፋሕድ የአማራን ሕዝብ የህልውና አደጋ ይቀለብሳል፣ ፍትሕ ያሰፍናል፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይገነባል"! የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ ድምጽ ሚዲያ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ውይይት በ Spotify, Anchor, Apple Podcasts, Amazon Music, iHeartRadio, Pocket Casts, RadioPublic እንዲያደምጡ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
-
52
የአማራው ካንሰር ብአዴን እንዴት ይነቀል?
አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው?
-
51
ብአዴን ፤ የአማራ ካንሰር
ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው። ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አውርዶ የቀበረው ቀን ፤ የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል።
-
50
የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 2 ውይይት ፤ የፕ/ር ሃብታሙ ተገኝ እና የአቶ አቻምየለህ ታምሩ ምላሽ
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።
-
49
የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 1 ውይይት
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት።
-
48
በመርህ የጸና የህልውና ትግል በሚል ርእስ በራስ ሚዲያ የቀረበ ሰፊ ውይይት
የገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ
-
47
''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት''
''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
-
46
በአባ ሰዊሮስ መሪነት ፤ በኢ/ኦ/ቤ ላይ የተፈጸመ የህግ ጥሰት!
መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
-
45
የአማራን የዘርማጽዳት የተፈጸመበት ሚስጥራዊ ሰነድ
በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
-
44
አማራው ወደ ክብሩ ይመለሳል!
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f
-
43
ዐቢይ በዐማራው ላይ ያለው ጥላቻ
በራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f
-
42
ዐማራው ለዐማራው
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ በተለይ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ለዐማራው ማንቂያ የሚሆኑ አበይት ጉዳዮችን በማየት ተወያዮቻችን ዐማራው ሊያስብና ሊያደርግ ይገባዋል የሚሏቸውን ምክረ ሀሳቦች ያቀርባሉ። እንከታተል። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f
-
41
ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው እና ሻለቃ ዳዊት ወ/ጌዎርጊስ ፤ ከአበበ በለው ጋር በወቅታዊ ጉዳዬች የተደረገ ወይይት
ይህ ውይይት ለአማራ ማህበረሰብ ወቅታዊ እና ጠቃሚ መልእክት በመሆ ፤ ሙሉ ውይይቱን እንዲያዳምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።
-
40
ፍቅር እስከ መቃብር
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35 "ፍቅር እስከ መቃብር" ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ እንደወደዳችሁትና ብዙ ጉዳዮችን እንደምንማርበት ምንም ጥርጥር የለኝም። መቼም የማይሰለች ልዩ መጸሃፍ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ፤ ለልጅ ልጆቻችን ማስተላለፍ ይኖርብናል። በሌላ ዝግጅት እስከምንገናኝ በቸር ይግጠመን!
-
39
ጎሐ ጽዮን
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34 ጎሐ ጽዮን ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 35 የመጨረሻው ትረካ በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
38
ይሁን እና በዛብሽ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 33 ይሁን እና በዛብሽ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 34 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
37
መጠጊያ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32 መጠጊያ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 33 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
36
አባ አለም ለምኔ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 31 አባ አለም ለምኔ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 32 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
35
የበዛብህ ደብዳቤ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 30 የበዛብህ ደብዳቤ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 31 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
34
መርዶ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 29 መርዶ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 30 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
33
የንጉሥ ግብር
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 28 የንጉሥ ግብር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 29 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
32
አዲስ አበባ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 27 አዲስ አበባ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 28 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
31
የሰብለ መታሰር
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 26 የሰብለ መታሰር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 27 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
30
ስለ ሰብለ መታጨት
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 25 ስለ ሰብለ መታጨት ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 26 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
29
የብራ መብረቅ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 24 የብራ መብረቅ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 25 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
28
መሰናዶ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 23 መሰናዶ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 24 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
27
በዛብህና ቀለሙ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 22 በዛብህና ቀለሙ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 23 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
26
አፍ ዝም ቢል ሌላው ይናገራል
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 21 አፍ ዝም ቢል ሌላው ይናገራል ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 22 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
25
ዐይን ዐይኑን እያየች. . .
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 20 ዐይን ዐይኑን እያየች. . . ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 21 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
24
አዲስ አለም
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 19 አዲስ አለም ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 20 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
23
ዘመቻ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 18 ዘመቻ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 19 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
22
የጌቶች ስብሰባ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 17 የጌቶች ስብሰባደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 18 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
21
የባላገሮች አድማ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 16 የባላገሮች አድማ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 17 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
20
የፍቅር ዋዜማ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 15 የፍቅር ዋዜማ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 16 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
19
የባላገር መላክተኞች
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 14 የባላገር መላክተኞች ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 15 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
18
ትዝታ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 13 ትዝታ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 14 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
17
የሰብለ ወንጌል ትምህርት
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 12 የሰብለ ወንጌል ትምህርት ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 13 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
16
ፍልሚያ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 11 ፍልሚያ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 12 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
15
ወደ ፈረስ ሜዳ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 10 ወደ ፈረስ ሜዳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 11 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
14
ደብዳቤ ለፊታውራሪ አሰጌ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 9 ደብዳቤ ለፊታውራሪ አሰጌ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 10 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
13
ጉዱ ካሳ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 8 ጉዱ ካሳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 9 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
12
ክፍል 3 - በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
በቤሻንጉል ክልል ዘር ተንኮል ያደረገ የአማራን ጭፍጨፋ እና መፈናቀል ለማስቆም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ምን አደረጉ? ይህ ክፍል 3 ውይይት ነው ፤ ይህን ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
-
11
ክፍል 2 - በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው ጥቃት ፤ የብዙ አማራዎች ህይወት አልፏል ፤ ንብረት ወድሟል፤ ይህ ክፍል 2 ውይይት ነው ፤ ከክፍል 1 የቀጠለ። ይህንን ውይይት ሰምተው ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
-
10
ክፍል 1 በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ምንም የማያውቁ ንፁሃን የአማራ ህፃናትና እናቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ይህ ለምን ሆነ? ቀጥሎ ያለውን ክፍል 1 ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
-
9
ድፍረት
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 7 ድፍረት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 8 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
8
ብቸኝነት
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 6 ብቸኝነት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 7 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
7
ክፍል 2 – “የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ” በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
ይህ ክፍል 2 - ውይይት ከባለፈው ፤ ክፍል 1 - የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ ከሚለው ውይይት የቀጠለ ነው። ይህንን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች እንድትሰሙት እና ላልሰማው ወገናችን እድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
-
6
ተክለ አልፋዓኣ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 5 ተክለ አልፍኣ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 6 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
-
5
ክፍል 1 – “የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ” በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
ይህ ውይይት አንቂና አስተማሪ ነው። አማራ እንዴትና መቼ ነው በቃኝ ብሎ በአንድነት መነሳት የሚችለው? ይህን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።
-
4
ተማሪ
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4 ተማሪ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 5 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃዩ ግለሰቦች ፤ አብዛኛውን ጊዜ ፤ የምግብ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት ይከሰታል ። የመሠረታዊ ትምህርት ተደራሽነት አለመኖር፤ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ መኖር ፤ ጦርነት እና የእርስ በርስ ግጭትን መጋፈጥ፤ ስደተኛ መሆን፤ የመናገር ነፃነት እና የመምረጥ መብቶች አለመኖር፤ በእስራት መሰቃየት፤ ሞት እና የማያቋርጥ ማስፈራሪያ ይደርስባቸዋል።
HOSTED BY
THE BITEW FOUNDATION
CATEGORIES
Loading similar podcasts...