Episodes
-
ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5
ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
-
ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4
ለልጆቻችንን እንዴት እኩል የሆነ ፍቅር በሚታይ መልኩ ማሳየት እንዳለብን እና የወደፊቱን ራዕያቸውን ብሩህ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን ያሰገነዝባል! ። መልካም የማድመጥ እና ወደ ተግባር የመለወጥ እድል እንዲኖራችሁ እመኛለሁ!!!
-
አድዋ
አድዋን በተመለከተ የተሰማኝን አጭር እና ጠብሰቅ ያለ መልዕክት ተጋሩልኝ!
-
#ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3
በዚህ ኢፒሶድ የመፅሀፋን የመጀመሪያ ክፍል ከጠቃሚ የልጅ እና የቤተሰብ ግንኙነትን እንዴት መምሰል እንዳለበት የሚዳሰሰ ሐሳብ እናገኛለን።
-
ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2
ትንሿ ልዕልቷ ልዕልና ልጄም የተሳተፈችበት ኢፒሶድ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል ይኸንን በማድመጥ ታተርፋላችሁ ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነትሰ እንዴት ይመሰላል የሚለውን ትገመግሙበታላችሁ! መልካም የማድመጥ ግዜ ይሁንላችሁ! ለሌሎችም እንዲዳረሰ ሰብሰክራይብ እና ሼር ያድርጉት!
-
ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1
ይኸ የወቅቱ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሒወታችን ቁልፍ አላማን የምናሳካበትን አይታ የምንመለከትበት ፓድካሰት ነው። በጥሞና አድምጣችሁ ይሁንታችሁን የምንፈልግበት ግዜ ነው። መልካም የማድመጥ ግዜ! [email protected]
-
ምሰል ክሰታ (visualization )
የራሳችንን ቀለም ለምን አጣን የምንፈልገውንሰ ለምን ማወቅ ተሳነን ይሄንን እና ሌሎች ተጨማሪ ሐሳቦችን ያገኙበታል!
-
ማሰታወቂያ
ፓድ ካሰቱን ለመክፈት እና በቀላሉ ለማድመጥ 1 . የተላከውን ሊንክ በ https:// የሚጀምረውን መጫን 2. ሁለት አማራጭ የመክፈቻ መንገድ አለ listen by spotifay እና more plat form ከዛም more plat form የሚለውን መጫን 3. ለፈጣን የማድመጥ ጊዜ Google poad cast የሚለውን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ መልካም የማድመጥ ግዜ ከአሰተያዬት ጋር!
-
ምሰል ክሰታ
በአእምሮህ በግልፅ ያየኸውን ምሰል ለማሳካት ቀላሉ መንገድ ነው። ሰለዚህ አእምሮን ለማለማመድ ትጋ! ባለራዕይ ከዚህ ምጥ ይወለዳል።
-
የቤተሰብ ወግ
ይህ የቤተሰብ ወግ ሲሆን ያለፈን ያወሳል ዛሬን በማመሰገን ለነገ ለልጅ ልጆቻችን መሰረታዊ የቤተሰብ እውቀት እንዲኖራቸው በማሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም ሲሆን ሌሎች አድማጭ ታዳሚዋቻችንም ጠቃሚ የሆነውን እንዲወሰዱ ለሌሎች ይጠቅማል ያሰተምራልም ካሉ እዲያጋሩ ሲል የፕሮግራም አዘጋጁ እና አቅራቢው ይጋብዛል!
-
ለራሰ ያለን ግምት
ከባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት እና የበለጠ ለራሳችን ያለንን ግምት እና ቀጣዪን ትውልድ በራሱ የሚተማመን እና በራሰ የመተማመን አቅም መገንባትንም የምናይበት ይሆናል።
-
ከመለያዬት በኋላ ለማገገም የሚረዱ ሰልቶች
መለያዬት በተለያዬ ሁኔታ እና ግንኙነቶች ላይ ሊከሰት ይችላል። ታድያ ይህንን ማህበረሰባዊ እና ግለሰባዊ ቀውሰ እንዴት እንዲያገግም ማድረግ ይቻላል በሚል ተነሳሸነት የተዘጋጀ አሰተማሪ እና ደረጃ በደረጃ የተሰናሰለ ጠቃሚ መፍትሔ በመሆኑ ያድምጡት ለርሶ ለግዜው ባይጠቀሙበትም ሌሎችን ሊረድበት ይችላሉ።
-
Biography of my brother!
ከብዙ በጥቂቱ ለ ኦርድኔሸን ሰርአት የተዘጋጀ በእርምት ላይ ያለ ጅምር ነው!
-
ከቁጥጥራችን ውጭ የሆኑ ነገሮች ላይ የሚያሰፈልገን ትግሰት
ልንለውጠው የማንችልን ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆነን ነገር ለመለወጥ ከመታገል.....
-
ወሳኝ የንበብ ጥቅሞች
ንባብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል! ውሰጣችን ያለን ትልቅ ሀብት እናልማ የመሀበራዊ ድህረ-ገፅ የሙሉ ግዜ ተጠቂ እንዳንሆን በልኩ ግዜያችንን ጥቅም ላይ እናውለው።
-
ሁሉም ጥሩ ይሆናል
የዛሬው ቀሰቃሸ ፅንሰ ሀሳብ እና ከእናንተ ከውድ አድማጮቼ ጋር ሊያወያየኝ ያለ ነገር ነው። ኦድዬውን አድምጡት የማመሰላችሁን ይጠቅማል ያላችሁትንም ገጠመኝ አሊያም ለሒወት ልምድ አካፍሉን መልሰን ወደ እናንተው እናቀርባለን። ሁሉም? ጥሩ ይሆናል!!!
-
የተጋላጭነት ሀይል ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል
አብዛኞቻችን ጎመን በጤና እያልን እራሳችንን ከለላ እየፈለግን ተጋላጭነትን በመሸሽ መኖርን እንመርጣለን። ታድያ እርሰ በዕርሰ የመተዋወቅ እና ግንኙነታችንን የማጠናከር እድላችንን እያጣን ለመሆኑ እናውቅ ይሆን? እሰኪ ትንሸ እናውጋ እንመርምር
-
ልዮ ትኩረት ለትኩረት
ከዚህ በኋላ የትኩረት ነፋጊ ከሆኑ የሒወት ሌቦቻችን እንዴት ባለ መልኩ መገላገል እና በመጠኑ እጅግ በተሻሻለ እና እፁብ ድንቅ የሆነ ግዜን እንቀዳች ለሌሎችም በአርያነት ለመጠቀሰ የበቃን እንሆን ዘንድ ለማድመጥ ዝግጁ ናችሁ? ግዜው አሁን ነው መልካም ገዜ!
-
የመልካም በአል ምኞት አና እሳቦትን ማጋርያ
የተሰፋ የመሆን እንዲሁም የመከናወን የገና በአል ይሁንልን አረመኔያዊ ድርጊት ከሰንኮፋ ይነቀል። መድኃኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ በልደት በአሉ በቃ ይበለን የሰቆቃ ድምፅ ይብቃ!!! መልካም በአል ለሁላችንም:: አሜን!!!
-
የተፈጠርኩለት አላማ ምንድን ነው?
የማንኛችንም የዘወትር ጥያቄን በተመለከተ እና በምን መንገድ እንወቀው የሚለውን አጓጊ የመፍትሔ መንገድን የመቅደድ ያህል ሀላፊነቱን በመውሰድ ጀምረነዋል እርሰዋም ከወዳጅ ዘመዶችዋ ጋር ይወያዩበት ይዳብር። መልካም ቆይታ!
-
ሒወትን በአትሌቶችዎ አይን ሲቃኝ
Episode 21 የሒወታቸው መንገድ በእጅጉ ጠቃሚ በመሆኑ ብንከተለው ለተሻለ ሰኬት ይረዳናል።
-
ሂወትን በአትሌቶቾ መነፅር ሰንቃኝ
መልካም ነገርን መከተል ውጤቱም ይሁን የሚያሰብል ነው። የአትሌቶቻችን የየዕለት የሂወት እንቅሰቃሴን ወደራሳችን ብናመጣው ምን ሊከሰት እንደሚችል ያሰቡ። ለማንኛውም ሁሉን ከፕሮግራሙ ያገኛሉ። የእራሰዋትንም ፐርሰናሊቲ ለመገመት ከታች ያሉትን መተግበሪሪያዋች ይፈትሹ The Meyers-Briggs Personality Test (Free) Clifton Strengths Test Wingfinder by Redbull
-
ለግጭት ያለን ምልከታ
አንዳንዴ ለነገሮች ያለን ምልከታ የተሳሳተ ይሆንና ማግኘት ያለብንን ጠቀሜታ እናጣለን። ከነገሮቹ አንዱን ለመግለፅ ግጭትን ሁሌም ሰንኮንን እንጂ ጠቀሜታውን በተመለከት ሲነገረን አላደግንም ሰለሆነም ሁሌም የተንሻፈፈ ትርጉም ሰጥተን ሰናሳንሰው እና ሰንሸሸው እንኖራለን።
-
መጥፎ ቀንን ወይንም ገጠመኝን እንዴት እንለፍ አሊያም ወደመልካም አጋጣሚ እንቀይረው?
የሰው ልጅ በምድር ለይ ሳለ ቀና እና በጎ እንዳለ ሁሉ ጠማማም ቀን መኖሩን ሊረዳ እና ለመፍትሄውም ራሱን ሊያሰለጥን እና ሊቋቋመው የግድ ይላል ሰለዚህ በዛሬው እለት ባለን አነሰተኛ የመነሻ እርሾ በመጠቀም ሰፋ ባለ አግባብ ሊታይ ይገባል እላለሁ፨
-
የተግባቦትዎን መጠን ለማሻሻል የሚረዱ እይታዎቸ
በኛ አሰተዳደግ እከሌ ጭምት ነው እየተባለ የሚወደሰ ሰዉ ምናልባትም የተግባቦት መጠኑ የተገደበ ይሆንና በሒወት ጎዳና የሚገጥመው ፈተና ከበድ ያለ እና ሁሉን በዉሰጡ ሆኖ እራሱን የሚጎዳ ሰው ይሆናል። ሰለዚህ ልጆቻችንን በነፃነት የሚናገሩ እና ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አድርገን እንዳናሳድጋቸው ሰል አደራ እላለሁ።
-
የጥዋት ሰው አይደሉምን?
የጥዋት ሰው መሆን መቻል ከስንፍና እና ድብርት ስሜቶች ለመላቀቅ እና የጠዋት ሲሳዬትን ለመጨበጥ ይረዳዎታል። ስለሆነም ይበልጥ ለመነቃቃት የቀረቡትን ሀሳቦች በጥሞና ያድምጡ ይለማመዱ.....
-
ራስን መውደድ ምንድን ነው እና እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
ብዙ ግዜ አወዛጋቢ ከሆኑት ሀሳቦች አንደኛው እራስን መውደድ የሚለው ሀሳብ በተለይ በኛ በሀበሻ መሀበረስብ ላይ ግልጽ መረዳት እንደሌለ በመረዳት ያለኝን ለማካፈል እና ለመወያያ እንደመነሻ እንዲሆናችሁ ያዘጋጀሁት ነው። እባካችሁ ተጋበዙ። ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ በ [email protected] ይላኩልኝ።
-
አዲስ ነገርን መፈለግ(ለውጥ) ....14
አብዛኞቻችንን ለውጥን እንመኛታለን እንጂ የሚጠበቅብንን ለመፍፅም ስንፍና ይስተዋልብናል። እናስ ምን ብናደርግ ተነቃቅተን ለለውጥ እንስራለን? ወይንም ደግሞ ለውጥን እንጨብጣታለን።
-
እኔ ማነኝ? አንተስ/አንቺስ?
ማንነት ፣ ቁርጥ ያለ የስብዕና መለያ ባህርያት፣ እንዲሁም ያለፍንበትን፣ የምናልፍበትን እና ወደፊት ስለምናልፍበት ሂወት ቅሪ ስነድ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ በጥቂቱ ለመመለስ የተስናዳ መልዕክት ነው። ለአስተያየታችሁ [email protected] ተጠቅመው መልዕክት ይስደዱልኝ።
-
ለልጆቻችን መጥፉት የእኛም አስተዋፅኦ...
ሀላፊነታችንን ባለን እውቀት እና ሀብት በመጠቀም ከተፈጥሮ ጋር እናገናኛቸው።
-
የሚወዱትን ነገር ወደ ትርፋማነት እንዴት መቀየር ይችላሉ?
ከባለፈው ኢፒሶድ የቀጠለና ጥሩ ማብራሪያዋች እና እውነቶችን ያገኙበታል። ያድምጡ አስተያየትዋንም በ [email protected] ይላኩልኝ።
-
መቼ ነው የሚፈልጉትን ለማግኘት ጥረት የሚጀምሩት?
ብዙ ሰው ህልሙን የፍላጎቱን ሳይፈፅም ያልፋል። እርስዎስ እንዲህ አይነቱን ህይወት እየገፉ ነው ግን እስከ መቼ? ዛሬውኑ መንገድዋን መፈለግ ይጀምሩ! አዋ ዛሬ!
-
መለገስ ምንድን ነው? ለጋስስ ማን ነው?
ደስታዋት በእጅዋት ቁጥጥር ስር እንዳለና እና በቀላሉ እንዴት ለራስዋ መልካም እይታ እንዲኖርዋት ማድረግ እንደሚችሉ የሚረዱበት ስለሆን አብረውን ይጋሩ ለሌሎችም ለጋስ ይሁኑበት።
-
እናት ምንም ሲያንሳት
እናቶቻችንን በቃላት ብዛት ባሻን ጥበብ ተጠበን መግለፅ እንችል ይሆን? በጭራሽ የትኛውም ፍቅሯን፣ ደግነትዋን፣ መስዋዕትነትዋን ለመግለፅ አቅሙም የላቸውም። አይገርምም?
-
ባለራዕዮ የተማሪዋች ህብረት
ምስጋና ለበለጠ ስራ እና ጥንካሬ ወሳኝ በመሆኑ የሀሳብ ጠንሳሾችንና ሀሳቡን እንዲሳካ አስተዋፅኦ ላደረጉ እንዲሁም ላይ ታች ላሉ ጓደኞች አለማቅረብ ንፉግነት ነው። ስለዚህ በቂ ነው ባንልም እንሆ ብለናል።
-
የአኗኗራችንን ዘይቤ ለመቀየር!!!
ለተሻለ የሂወት ለውጥ ልንተገብራቸው የሚገቡ መሰረታዊ የቀን ከቀን ልምምዶች በዝርዝር ቀለል ባለ መልክ ቀርቦልዋታል።
-
ጥቂት ስለሀገር እና እየመከነ ሰላለው...
እየሆነ እያየነው ሰላለው ግን ደግሞ የጋራ እሴታችንን እና በጋራ ስለሚያኗኑረን ህብረታችን በአንድ ልብ ቆም ብለን ካስብንበት ለሌላው የሚተርፍ ፅጋ አለን።
-
4.በቃን!!!
በማያውቁት ህፃናት እናቶች እንዲሁም ወንድም አባቶቼ ላይ ለደረስ ስደት እንግልት እና ሞት በቃን ስለማለት....
-
3.የቡና ላይ ጫወታ
Just to let know my wife about the podcast and know her contribution on that on our coffee time.
-
2.For Mami
To explain my happiness for my sister child birth.
-
1.The bigners phoem
Dedicated to Chora keyaniyan.