የእግዚአብሔር መንግሥት

PODCAST · religion

የእግዚአብሔር መንግሥት

‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት፡፡ ለመንፈሳዊ ሃፍረታችን እራፊ ጨርቅ እንኳ ያሳጣንን የዛሬውን ‹‹መንፈሳዊነት›› ልንታገሠው የቻልነው በምን ልብ ነው? መንፈሳዊነት ማፈሪያ፣ እንቅስቃሴም የገዛ ምኞት ባሪያ፣ አገልግሎት ደግሞ ቅሌት… ዋጋቸው ባደረጉበት በዚህ ዘመን… በእነዚህ ገጾች ያሉትን ጽሑፎች ማንበብና መልእክቶችን ማዳመጥ ልዩነት ያመጣሉ ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ ልዩነት ባያመጣ እንኳ ዘመናችሁን ግን እንደሚኮንነው እርግጠኞች ነን፡፡የምንላችሁም ብዙ ነገር አለንና ነፍሳችሁ እንጂ መንፈሳችሁ አይጥበብብን - የሚቤዥ ጌታ ያድርገው - አሜን!!

  1. 28

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31

  2. 27

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30

  3. 26

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29

  4. 25

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28

  5. 24

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27

  6. 23

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26

  7. 22

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25

  8. 21

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24

  9. 20

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23

  10. 19

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22

  11. 18

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18

  12. 17

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17

  13. 16

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16

  14. 15

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15

  15. 14

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12

  16. 13

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13

  17. 12

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14

  18. 11

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11

  19. 10

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10

  20. 9

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9

  21. 8

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8

  22. 7

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7

  23. 6

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6

  24. 5

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5

  25. 4

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4

  26. 3

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 3

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 3

  27. 2

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 1

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 1

  28. 1

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 2

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 2

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት፡፡ ለመንፈሳዊ ሃፍረታችን እራፊ ጨርቅ እንኳ ያሳጣንን የዛሬውን ‹‹መንፈሳዊነት›› ልንታገሠው የቻልነው በምን ልብ ነው? መንፈሳዊነት ማፈሪያ፣ እንቅስቃሴም የገዛ ምኞት ባሪያ፣ አገልግሎት ደግሞ ቅሌት… ዋጋቸው ባደረጉበት በዚህ ዘመን… በእነዚህ ገጾች ያሉትን ጽሑፎች ማንበብና መልእክቶችን ማዳመጥ ልዩነት ያመጣሉ ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ ልዩነት ባያመጣ እንኳ ዘመናችሁን ግን እንደሚኮንነው እርግጠኞች ነን፡፡የምንላችሁም ብዙ ነገር አለንና ነፍሳችሁ እንጂ መንፈሳችሁ አይጥበብብን - የሚቤዥ ጌታ ያድርገው - አሜን!!

HOSTED BY

Kassa Keraga

URL copied to clipboard!