PODCAST · religion
Hintset Podcast
by Hintset
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል።Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
-
13
ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
ዐዲስ ዓመትን እየተቀበልን ባለንበት በዚህ ጊዜ፣ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርእስ ዘላለም አበበ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintsetዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
12
ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር
ናሁሠናይ አፈወርቅ፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት "ከመግቦት ወደ መግቦት" በሚል ርእስ ያካፈለውን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintsetዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
11
እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
በሳምንታዊው "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት መጋቢ ደግይሁን ወልደ መስቀል "እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ" በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintsetዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
10
እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
መጋቢ ነቢዩ እንዳለ፣ በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ “እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው?” በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintsetዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
9
ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
ተወልደ መኰንን፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለትን መነሻ በማድረግ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintsetዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
8
ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
በዛሬው የ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
7
የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የመጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል መልእክት፣ የአማኞች ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ሊሆን እንደሚገባ ይጠቁመናል። — በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
6
ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር
በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ሄኖክ ሣህሉ "ኢየሱስን መከተል" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
5
ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር
ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
4
ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር
በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
-
3
ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር
በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።
-
2
ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር
ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።
-
1
የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር
ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል።Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
HOSTED BY
Hintset
CATEGORIES
Loading similar podcasts...