PODCAST · religion
Yeamlak
by Yeamlak Chernet
Yeamlak Podcast is a Christian channel that presents biblical teachings on different issues of Christian life. Hosted by Yeamlak Chernet and his friends
-
12
አንቀጸ ብፁዓን
በዚህ ክፍል፣ በማቴዎስ ምዕራፍ ዐምስት የመጀመሪያዎቹ ቊጥሮች ውስጥ ተጽፈው የምናገኛቸውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች በዐጭሩ እንመለከታለን።
-
11
የኢየሱስ የመስቀል ላይ ንግግሮች | Jesus's seven last words
በዚህ Episode ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኾኖ የተናገራቸውን ሰባት ንግግሮች ጭብጥ በዐጭሩ እናደምጣለን። አቅራቢ :- የአምላክ ቸርነት በዛብኽ ሚያዝያ 2016 ዓ.ም. You will hear an abridged version of Jesus's final seven words spoken from the cross in this episode. Presented by Yeamlak Chernet May 2024
-
10
የ1 እና 2 ቆሮንቶስ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ክፍል 2
የ1 እና 2 ቆሮንቶስ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ክፍል 2
-
9
የ 1ቆሮንቶስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1
የ 1ቆሮንቶስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1
-
8
ሮሜ - ታሪካዊ ዳራ
ሐዋርያ ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ ክርስቲያኖች የጻፈው ደብዳቤ ታሪካዊ ዳራው ምን እንደኾነ በዚኽ podcast ተዳስሷል። ምን እንደተማራችኹ አስተያየታችኹን አጋሩን።
-
7
የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 4
የመናኝ ጒዞ ትረካ (The Pilgrims Progress) የተሠኘው መጽሐፍ አንድ ክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ካመነበት ጊዜ ጀምሮ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም ለመኖር እስከሚሄድበት ጊዜ የሚያደርገውን ጕዞ የሚያስቃኝ ትረካ ነው፡፡
-
6
የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 3
የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 3
-
5
የመናኝ ጒዞ Pilgrims Progress ትረካ ክፍል 2
የመናኝ ጒዞ Pilgrims Progress ትረካ ክፍል 2
-
4
የመናኝ ጒዞ - Pilgrims Progress ትረካ
የመናኝ ጒዞ የተሰኘው መጽሐፍ በዮሐንስ ቡንያን The Pilgrims Progress በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲኾን የአንድ ክርስቲያንን የዚኽ ምድር ሕይወት ጒዞ የሚዳስስ ጽሑፍ ነው።
-
3
ዝክረ ትሥጒት
የኢየሱስ መወለድ ጅማሬው ሳይኾን አስቀድሞ የጀመረው የድነትና የቤዝዎት ታሪኲ አካል ነው።
-
2
ስፍራ አላችኹን?
“በእንግዳ መቀበያው ስፍራ ለክርስቶስ ቦታ የለም” ከሚለው የቻርለስ ስፐርጅን ስብከት የተወሰደ፡፡ Metropolitan Tabernacle, Newington, December 21, 1862. In Metropolitan Tabernacle Pulpit No 8
-
1
Trailer
Yeamlak Podcast. You can find us on Telegram, Spotify, Google podcast. By subscribing Yeamlak Podcast be our family. STAY tuned
-
0
መዝሙርና ትዝታዎ
የትኛውን መዝሙር ሲሰሙ ምን ትዝ ይልዎታል?
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
Yeamlak Podcast is a Christian channel that presents biblical teachings on different issues of Christian life. Hosted by Yeamlak Chernet and his friends
HOSTED BY
Yeamlak Chernet
CATEGORIES
Loading similar podcasts...