EPISODE · Jun 24, 2026 · 1H 18M
434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ
from Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · host ECFC in Finland
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20
Embed this episode
Ready to play
434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.