PODCAST · religion
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
by ECFC in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
-
436
447 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1፡ መግቢያ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ራዕይ 5፡9-10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 103:19፣ ቈላስይስ 1:16፣ ይሁዳ 1:9፣ ማቴዎስ 12:25-26፣ ኤፌሶን 6:12፣ ዮሐንስ 12:31 እና ዳንኤል 10፥13,20
-
435
446 || እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል? || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ
"እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል?" በሚል ርዕስ ዙሪያ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ሳሙኤል 1፡1-22
-
434
445 || ደሙ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
የክርስቶስን ደም አስመልክቶ በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። ደሙን የተመለከቱ 10 ነጥቦች፡ ስለብዙዎች የሚፈስ ነው - ማርቆስ 14፡24 የአዲስ ኪዳን ደም ነው - ማርቆስ 14፡26 ማቴዎስ 26፡28 የይቅርታ ደም ነው - የሚያጸድቅ ደም ነው - ሮሜ 5፡9፣ 3፡24-26የሚቀድስ ደም ነው - ዕብራውያን 13፡12 የሚያቀርብ ነው - ኤፌሶን 2፡11-13 ህሊናን የሚያነጻ ነው - ሰይጣንን ድል መንሻ ነው - ራዕይ 12፡11የክርስቶስ ደም የሚያጥብ ነው 1 ዮሐንስ 1፡7-10 የሚዋጅ ነው - ገላቲያ 3፡13
-
433
444 || የአኪጦፌል ምክር || በወንድም እምነት ካሣ
"የአክጦፌል ምክር" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙኤል 16፡15 - 17፡1 4ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 49፡9-15 ፣ ኢሳያስ 8፡10
-
432
443 || ማንም ታናሽነትህን አይናቀው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)
"ማንም ታናሽነትህን አይናቀው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡11-16ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 18፡1-10፣ መዝሙር 91፡9-16፣ መዝሙር 34፡6-9፣ ዕብራዊያን 1፡12-14 እና ዘፀዓት 23፡20-23
-
431
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር)
"ዝግጅት" በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7 መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት ሥርየት መዘጋጀት) - ማርቆስ 2፡1-12 ለወንጌል አገልግሎት መዘጋጀት - ኤፌሶን 6:15ለጌታ ቀን መዘጋጀት (እንደ ልባሞቹ ቆነጃጅት ለጌታ ምጽዓት መዘጋጀት) - ማቴዎስ 25፡1-14
-
430
441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል። ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜመነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43
-
429
440 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 4 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አራት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። ቀን 4 - የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜመነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማርቆስ 4፡35-41
-
428
439 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 4፡ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
-
427
438 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥልሁን ጸጋዬ
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 3 - የዓርብ ምሽት ክፍለ ጊዜመነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብራዊያን 1፡1-3
-
426
437 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 3፡ የዓርብ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
-
425
436 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል ሁለትበኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 2 - የሐሙስ ምሽት ክፍለ ጊዜመነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡9-18
-
424
435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
-
423
434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20
-
422
433 || የእግዚአብሔር ቃል! || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ
"የእግዚአብሔር ቃል!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 28፡19-20፣ ሐዋሪያት ሥራ 2፡38፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16፣ ዕብራዊያን 6፡18፣ ምሳሌ 10፡30፣ መዝ. 18፡30፣ 1 ጴጥሮስ 1፡25፣ ምሳሌ 30፡24-28፣ መዝሙር 119፡41
-
421
432 || የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
"የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች" በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 22፡19፣ 1 ቆሮ 11፡23-26፣ ማቴ 26፡28፣ ማርቆስ 14፡24፣ ሐዋ. 20፡28፣ 1 ጴጥሮስ 1፡18-19፣ ኤፌ. 2፡13-16፣ ዕብ 9፡14
-
420
431 || እውነት ምንድን ነው? || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ጢሞቴዎስ 3:15-16፣ ዮሐንስ 4:23-24፣ እና ማቴዎስ 15:7-9
-
419
430 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40ሌሎች ክፍሎች፡ ዮሐንስ 8:42-47፣ ሮሜ 1:18-20፣ መዝሙር 19:1-4፣ ዮሐንስ 14:6፣ ዮሐንስ 17:17፣ ዮሐንስ 8:31-32፣ ዮሐንስ 15:26-27፣ ዮሐንስ 16:13-15
-
418
429 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27
-
417
428 || በመጀመሪያ እግዚአብሔር! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4
-
416
427 || ኢየሱስ ይመጣልና በጥንቃቄ እንኑር! || በእህት ለምለም ጌታቸው
በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
HOSTED BY
ECFC in Finland
CATEGORIES
Loading similar podcasts...