EPISODE · Jun 25, 2026 · 1H 48M
435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ
from Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · host ECFC in Finland
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "መንፈሳዊ ውጊያ" በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
Embed this episode
Ready to play
435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.