EPISODE · Jun 28, 2026 · 1H 25M
441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
from Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · host ECFC in Finland
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ "ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል። ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜመነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43
Embed this episode
NOW PLAYING
441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.