EPISODE · Jul 5, 2026 · 1H 16M
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር)
from Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · host ECFC in Finland
"ዝግጅት" በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7 መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት ሥርየት መዘጋጀት) - ማርቆስ 2፡1-12 ለወንጌል አገልግሎት መዘጋጀት - ኤፌሶን 6:15ለጌታ ቀን መዘጋጀት (እንደ ልባሞቹ ቆነጃጅት ለጌታ ምጽዓት መዘጋጀት) - ማቴዎስ 25፡1-14
Embed this episode
NOW PLAYING
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር)
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.