አእምሮአዊ ሉዓላዊነት፦ በአፍሪካ እውቀትን የሚቆጣጠረው ማን ነው? episode artwork

EPISODE · Jan 1, 2026 · 1H

አእምሮአዊ ሉዓላዊነት፦ በአፍሪካ እውቀትን የሚቆጣጠረው ማን ነው?

from The Rising South

"ራሴን እንደ ምሁር ሳይሆን በህብረተሰቡ ውስጥ እንደ ተማሪ አድርጌ ባስቀመጥኩባቸው ጊዜያት ሁሉ፣ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ያለውን ጥልቅ የፍልስፍና ይዘት ይበልጥ ለመረዳት ችያለሁ።[…]ሰዎች ባሉበት ሁሉ አስተሳሰብ አለ፤ አስተሳሰብ ባለበት ሁሉ እውቀት አለ፤ እውቀት ባለበት ሁሉ ደግሞ ፍልስፍና አለ፡፡” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቭርስቲ /ዩኒሳ/ መምህርት ፕ/ር ሻባላኒ ኖኩቱላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በአእምሮአዊ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካን ትምህርት ከቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ነፃ ስለማውጣት በሚመለከት ከፕ/ር ሻባናኒ ኖኩቱላ ጋር አፍሪካ የፖለቲካ ነፃነት ብታገኝም፣ ብዙ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም የአፍሪካን ታሪክ፣ ቋንቋዎች እና የእውቀት ሥርዓቶች ወደ ጎን በሚገፉ የቅኝ ግዛት ዘመን መዋቅሮች ውስጥ እየሰሩ ስለሚገኙበት ምክንያት፣ እነዚህ ውርሶች እንዴት እንደቀጠሉ እና መቀየር ስለሚቻልባቸው መንገዶች እንወያያለን፡፡ “ምናልባትም የ21ኛው ክ/ዘመን 'መሃይም' ተብለው የሚጠሩት ማንበብና መጻፍ የማይችሉት ሳይሆኑ፤ የተሳሳቱ እውቀቶችን መተው እና አዳዲስ እውቀቶችን መልሶ መማር የማይችሉት ናቸው።" በማለትም ፕሮፌሰር ሻባላኒ አክለዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 1, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

አእምሮአዊ ሉዓላዊነት፦ በአፍሪካ እውቀትን የሚቆጣጠረው ማን ነው?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 1, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!