''አዲስ የዓለም መልክ'': - የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት episode artwork

EPISODE · Sep 17, 2025 · 1H

''አዲስ የዓለም መልክ'': - የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት

from Sovereignty Sources

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዝ የፀጥታው ምክርቤትን ማሻሻል ሙሉ ስሜት የሚሰጥ (አሳማኝ) ነገር ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡ ይህ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው ? '' አፍሪካን የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ በቀጥታ ድምጿን ማሰማት ትችላለች። የሚጎዳቸው ከሆነ ማገድ ይችላሉ፣ የሚጠቅማቸው ከሆነ ደግሞ ማስተላለፍ ይችላሉ '' - ጃራ ሳሙኤል ቱራ በአርሲ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ክፍል መምህር የትምህርት ክፍሉ ዲንና መምህር አበራ ለሚ በበኩላቸው፡- ''[አፍሪካ] ቋሚ መቀመጫ ማግኘቷ ከምጣኔ ሀብት አኳያ ካየነው የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን በመሣብ ከሌሎች ዓለማት ጋር ያላትን ዲፕሎማሲ ለማጠናከር ይረዳታል '' ሲሉ ተናግረዋል። 🎙የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ መድረክ በይበልጥ መሰማት ስለሚችሉባቸው አግባቦች፣ እንዲሁም 80ኛ ዓመት ምስረታውን የሚያከብረው ድርጅቱ የተጣለበትን አደራ መወጣት እንዲችል በምን ዓይነት ሁኔታዎ ከፍተኛ ማሻሻያ ሊያደርግ ይገባል በሚሉ ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በአርሲ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ክፍል ዲን የሆኑት አበራ ለሚና የትምህርት ክፍሉ መምህር ጃራ ሳሙኤል ቱራን ጋብዟቸው በጥልቀት አወያይቷቸዋል። 🔊 ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 17, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

''አዲስ የዓለም መልክ'': - የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on September 17, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!