EPISODE · Oct 30, 2025 · 1H
አፈወርቅ ተክሌ ፡ የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
from Sovereignty Sources
''የሀገሩን ባህል፣ ታሪክና ልማድ ጠንቅቆ የሚያውቅ ታላቅ ሰዓሊ ነበር — ስብዕናውን ከኢትዮጵያ ጋር ከነበረው ቁርኝት ነጥሎ ማየት ከባድ ነው '' - ሲል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተወለዱበትን ጥቅምት 12 , 1925 ዓ.ም መነሻ ያደርጋል ፤ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራቸውን ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን በእንግድነት ጋብዟቸዋል። አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፅዕኖን ለመፍጠር ራሷን ስለመቻል እንዲሁም የጎለበተ ዲፕሎማሲ መፍጠር በተመለከተ የሆርን ሪቪው ዳይሬክተርና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ብሌን ማሞ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
What this episode covers

NOW PLAYING
አፈወርቅ ተክሌ ፡ የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Jan 4, 2026 ·3m
Jul 22, 2025 ·55m
Jul 15, 2025 ·47m
Jul 8, 2025 ·61m