አፍሪካ እና ካሪቢያን፡ ለፍትህ እና ለለውጥ የተደረገ ትብብር episode artwork

EPISODE · Sep 10, 2025 · 30 MIN

አፍሪካ እና ካሪቢያን፡ ለፍትህ እና ለለውጥ የተደረገ ትብብር

from The Rising South

“በካሪቢያን የሚገኙት እነዚህ ወንድሞቻችን ላለፉት 400 ዓመታት ከእናታቸው አህጉር ተነጥለው ቆይተዋል። አሁን አብረን ተገናኝተን ወደፊት ማቀዳችን፣ ስለ ካሳ ብቻ ሳይሆን፣ የአፍሪካንና የካሪቢያንን ህዝቦች፣ በተለይም ከአፍሪካ አህጉር ውጭ የሚኖሩ የአፍሪካ ተወላጆችን ህይወት ለማሻሻል ለወደፊት የጋራ እርምጃ ማቀድም ጭምር ተገቢ ነው።” አምባሳደር ነብያት ጌታቸው“በመሰረትንው ግንኙነት ወሳኙ ነገር መተባበር ነው። እኛ አንድ ህዝቦች ነን። በካሪቢያን ክልል የምንገኝ እና በአፍሪካ አህጉር የምንገኝ ሁላችንም አንድ መሆን እንዳለብን እንገነዘባለን።” ዶ/ር ዴንዚል ዳግላስበዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የ2ኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ይዘት እንቃኛለን፡፡ አምባሳደር ሉካስ ዶሚንጎ በአፍሪካ ህብረት የኩባ አምባሳደር፣ የኮሎምቢያው አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፣ እና የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ የውጭ ጉዳይ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ደንዚል ዳግላስ ጋር — ስለ ቅኝ ግዛት ካሳ፣ በአፍሪካ እና በካሪቢያን ሀገራት መካከል መፈጠር ስላለበት ትብብር እና አንድነት ውይይት አድርገናል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 10, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አፍሪካ እና ካሪቢያን፡ ለፍትህ እና ለለውጥ የተደረገ ትብብር

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 30 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on September 10, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!