EPISODE · Jul 10, 2025 · 1H
አፍሪካ የቱሪዝም አቅምን መክፈት፡- ዕድሎችን ማሰስ እና እንቅፋቶችን ማለፍ
from The Rising South
አፍሪካ አስደናቂ መልክዓ ምድር፣ የበለጸገ ባህል እና በፍጥነት እያደገ ያለው የዲጂታል ገጽታ በዓለም ቱሪዝም ውስጥ ያንቀላፋው ዘርፍ አድርጎት ቆይቷል። በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል፣ ስለዚሁ የአፍሪካ ያልተነካው ዘርፍ በስፋት እንዳስሳለን፡፡ይህንን ያልተነካ እምቅ ሀብትም ከታላቅ ኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር መስራች ናሆም አድማሱ ጋር በመሆን እንመረምራለን።ከሥነ-ምህዳር ቱሪዝም እስከ ጂኦፓርኮች፣ አፍሪካ ለውጥ የመፈጠር መንገድ ላይ ነች — ነገር ግን እንቅፋቶችም አሉ፤ በቅጡ ያልለሙ መሠረተ ልማቶች፣ የደህንነት ስጋቶች እና በቂ ያለሆነው ኢንቨስትመንት ዘርፎን ወደኋላ ጎትተው ይዘዉታል።
Embed this episode
NOW PLAYING
አፍሪካ የቱሪዝም አቅምን መክፈት፡- ዕድሎችን ማሰስ እና እንቅፋቶችን ማለፍ
0:00
1:00:00
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.
Frequently Asked Questions
How long is this episode of The Rising South?
This episode is 1 hour and 0 minutes long.
When was this The Rising South episode published?
This episode was published on July 10, 2025.
Can I download this The Rising South episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!