አፍሪካን ከውስጥ ወደ ውጭ መገንባት፡ ባህል፣ ገንዘብ (ምንዛሪ) እና የኃይል ትስስር episode artwork

EPISODE · Dec 16, 2025 · 1H

አፍሪካን ከውስጥ ወደ ውጭ መገንባት፡ ባህል፣ ገንዘብ (ምንዛሪ) እና የኃይል ትስስር

from The Rising South

“በእኛ የሥነ ምግባር እሴቶች ላይ በመመሥረት፣ ለህብረተሰቦቻችንና ለኅብረተሰባችን ጥሩ የሆነውንና አስፈላጊ የሆነውን ነገር መከላከል አለብን። በትክክለኛ መረጃ እና በተገቢው ግንኙነት በትክክል መከላከል አለብን። […]የመንግሥት መዋቅር በሽማግሌዎች ላይ እምነት ሊኖረውና ሥልጣንን በአግባቡ መወከል አለበት፤ ዝም ብሎ በስም ብቻ ሳይሆን።” ሲሉ የኢትዮጵያ የሽማግሌዎች ምክር ቤት ሊቀመንበር የሆኑትተስፋጽዮን ደለለው(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሦስት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የኢትዮጵያ የሽማግሌዎች ምክር ቤት ሊቀመንበር የሆኑትተስፋጽዮን ደለለው(ዶ/ር) ጋር ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ሰላምን መገንባትና ማንነትን መጠበቅበተመለከተ ሚናቸውን እንቃኛለን፡፡ በሁለተኛውም ክፍል ደግሞ የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓትና እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያን የዲጂታል ፋይናንስ ስትራቴጂ ተስፋዎችን ለአፍሪካ የፋይናንስ ሉዓላዊነት ያላቸውን ሚና እንቃኛለን፡፡ በመጨረሻውም ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ በተገኙ ግንዛቤዎች የአፍሪካን የኃይል ተቃርኖ እንመረምራለን ለዚህም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልገሎት የ 'ኤኤምአይና ስካዳ' ሥራ አስኪያጅ ከአቶ ዘሪሁን አበበ ጋር ባደረነው ውይይት ዳስሰነዋል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 16, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አፍሪካን ከውስጥ ወደ ውጭ መገንባት፡ ባህል፣ ገንዘብ (ምንዛሪ) እና የኃይል ትስስር

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 16, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!