አፍሪካን መመገብ፦ የምግብ ጥገኝነት ሰንሰለትን በመስበር episode artwork

EPISODE · Aug 8, 2025 · 30 MIN

አፍሪካን መመገብ፦ የምግብ ጥገኝነት ሰንሰለትን በመስበር

from The Rising South

"ቅኝ ገዢዎች ጥለውት የሄዱት ውርሶች አሁንም እንዳሉ አምናለሁ። አሁን ለንግድ እና ለምግብነት የሚውሉ ሰብሎችን ሚዛን ለማስጠበቅ እየሞከርን ነው።" አቡበከር ኪያሪ፣ የናይጄሪያ የግብርና እና ምግብ ዋስትና ሚኒስትር ለዚህ አይነቱ ለውጥ ሀገር በቀል እውቀቶችን መጠቀምም የግድ ይላል።"ወደ ሀገር በቀል እውቀት መመለስ አለብን፣ ምክንያቱም የአየር ንብረት ለውጥን እንድንቋቋም፣ የምግብ ዋስትናን እንድናጠናክር እና ለሚመጣው ትውልድ እውቀትን ለማስተላለፍ የሚረዳ ብዙ እውቀት እየጠፋ ነው።" ዊሊስ ኦቺንግ፣ የኬንያ የገጠር ማጠናከሪያና የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂነት ማዕከል (ክሪየትስ ኢንተርናሽናል) ዋና ዳይሬክተር ይህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በአዲስ አበባ የተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ 2025 መነሻዉ አድርጓል። አፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጉዞም ይመረምራል። የጉባኤው ተሳታፊ ባለሙያዎችም አህጉሪቱ ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ስላላት ጥገኝነት፣ ራስን ለመቻል እንቅፋት ስለሆኑባት መዋቅራዊ ችግሮች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ  ቆይታ አድርገዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 8, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አፍሪካን መመገብ፦ የምግብ ጥገኝነት ሰንሰለትን በመስበር

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 30 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on August 8, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!