አፍሪካዊ ሚዲያ ለአፍሪካ episode artwork

EPISODE · Aug 29, 2025 · 58 MIN

አፍሪካዊ ሚዲያ ለአፍሪካ

from The Rising South

“ታሪኮቻችንን በመጻፍ፣ ታሪኮቻችንን እንደገና በመጻፍ እና የራሳችንን ትርክት በአጀንዳ ላይ በማስቀመጥ፣ እነዚህን ትርክቶች በራሳችን ባህላዊ እና ማህበራዊ አመለካከቶች በመቅረጽ የአፍሪካ ሚዲያ እና የመገናኛ ብዙሃን ምሁራን በቅኝ ግዛት ቅርስ ስር የሰደዱትን የምዕራባውያን የጋዜጠኝነት ሞዴሎችን የበላይነት መሞገት ይገባቸዋል።” ፕሮፌሰር ማርጋሬት ጁኮ፣ የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር (EACA) ፕሬዝዳንት“ከአፍሪካ የመጡ ጋዜጠኞች በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ላይ ያለውን አድልኦ፣ የተሳሳተ መረጃን እና የውሸት ዘገባን ለመመከት ተባብረው መስራት አለባቸው።” ዮሐንስ ሽፈራው (ፒኤችዲ)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ረዳት ፕሮፌሰርበዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ እ.ኤ.አ ከነሐሴ 27–29፣ 2025 በአዲስ አበባ የተካሄደውን 15ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ኮንፈረንስ እንቃኛለን። ዓለም አቀፍ ሚዲያ ከምዕራባውያን የበላይነት ሞዴል ወደ ብዝሀ ሃይል ቅርጽ እየተሸጋገረ ባለበት ወቅት፣ የአፍሪካ ድምፆች የራሳቸውን ትርክቶች በመቅረጽ የተሻሻለ ሚና እንዲኖራቸው እየጠየቁ ነው። በአህጉሪቱ ከሚገኙ ታዋቂ ምሁራን እና የሚዲያ ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ በማነጋገር የተሰናዳውን ይህን ፕሮገራም ይከታተሉ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 29, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አፍሪካዊ ሚዲያ ለአፍሪካ

0:00 58:05

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 58 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on August 29, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!