አህጉራዊ ፅናትን መገንባት፦ የሩሲያ–አፍሪካ ትብብር ሚና በግብርናው ዘርፍ episode artwork

EPISODE · Dec 23, 2025 · 1H

አህጉራዊ ፅናትን መገንባት፦ የሩሲያ–አፍሪካ ትብብር ሚና በግብርናው ዘርፍ

from The Rising South

"እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱ የሆነ ጥበብ እና የራሱ የሆኑ ሀብቶች አሉት። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን፣ ማህበረሰቦች እነዚህን ጥበቦች፣ ሀብቶች እና መሣሪያዎች በመደበኛው የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ምን ያህል አካተውታል የሚለው ጉዳይ፣ በእኛ ላይ ተጽዕኖ ከማሳደሩም በላይ አሁን ላለንበት የልማት ደረጃ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል።" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት ባለሙያ እና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ሚርጊሳ ካባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን ከሆኑት ዘሪሁን ደምረው (ዶ/ር) ጋር በመሆን በካይሮ በተካሄደው የሁለተኛው የሩሲያ–አፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የግብርና ዘርፍ ትብብርን አስመልክቶ በሰፊው ተወያይተናል፡፡  ሁለተኛው ክፍልም ትኩረታችንን  የሀገር በቀል እውቀቶችን በትምህርት እና በጤና ሥርዓቶች ውስጥ ስለማቀናጀት አድርገን  በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአንኮበር የዕፅዋት ሕክምና ፕሮጀክት አስተባባሪ ዶ/ር አማረ አያሌው፣ የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ እና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት ባለሙያ እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሚርጊሳ ካባ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት፣ የሀገር በቀል ሕክምናን ሚና ተያያዥ ነጥቦች ላይ ሀሳባቸውን አካፍለውናል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 23, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አህጉራዊ ፅናትን መገንባት፦ የሩሲያ–አፍሪካ ትብብር ሚና በግብርናው ዘርፍ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 23, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!