EPISODE · Nov 4, 2022 · 16 MIN
አንመን ወይም አንቀበል! Just Because
from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast · host Bisrat
(0:00) intro (0:16) ሲወርድ ሲዋረድ የመጣና ተደጋግሞ የተነገር ስለሆነ ብቻ (1:20) የባህል ወይም የወግ ልማድ ስለሆነ ብቻ (2:32) በሰፊው ስለተሰራጨ ብቻ (4:32) ቅዱሳት መጻሕፍት ስለሆነ ብቻ (5:55)ምክኒያታዊ ስለሆነ ብቻ (7:23) በሙግት መላምቶችና ግምቶች ላይ መሠረት ስላደረገ ብቻ (9:11) የጋራ አስተሳሰብ (common sense) ስለሚመሰል ብቻ (10:24) ከግል አስተሳሰባችን ጋር ስለተስማማ ብቻ (12:16) የሚታመን ስለሚመሰል ብቻ (13:25) ሰባኪው፣አስተማሪው፣መምህሩ፣ ጠቢባን እንኳን ስላሉት (15:04) outro
NOW PLAYING
አንመን ወይም አንቀበል! Just Because
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Mar 26, 2026 ·1m
Jan 2, 2026 ·47m
Dec 21, 2025 ·46m