EPISODE · Sep 8, 2025 · 30 MIN
አረንጓዴ አሻራ፡ አካባቢን ከጥፋት ለመታደግ የሚደረግ ችግኝ የመትከል ዘመቻ
from Sovereignty Sources
“በአረንጓዴ አሻራው ደስተኛ ነኝ፣ እናም የኢትዮጵያን አርአያነት በመከተል ተግባራዊ ልናደርገው ይገባል። በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ቢያንስ በወር አንዴ ተግባራዊ ልናደርገው የተገባ ነው'' ሲሉ ሚስ ጆይስ ሜንዴዝ ኮል ተናግረዋል።በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በኢትዮጵያ ለተከታታይ ዓመታት እየተተገበረ ያለውን የአረንጓዴ አሻራን፣ የአፍሪካ የሴቶች ቀን እና ስለ ቅርስ ጥበቃ ጉዳዮች በሶስት ክፍሎች ለመወያየት የአፍሪካ የሴቶች አመራር ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ሚስ ጆይስ ሜንዴስ ኮልን ጨምሮ በርካታ እንግዶችን ጋብዟቸዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
አረንጓዴ አሻራ፡ አካባቢን ከጥፋት ለመታደግ የሚደረግ ችግኝ የመትከል ዘመቻ
0:00
30:00
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
Frequently Asked Questions
How long is this episode of Sovereignty Sources?
This episode is 30 minutes long.
When was this Sovereignty Sources episode published?
This episode was published on September 8, 2025.
Can I download this Sovereignty Sources episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!