በአፍሪካ የጋዜጠኝነት ትምህርት ተግዳሮትና ተስፋዎቹ episode artwork

EPISODE · Aug 26, 2025 · 1H

በአፍሪካ የጋዜጠኝነት ትምህርት ተግዳሮትና ተስፋዎቹ

from Sovereignty Sources

“የቅኝ ግዛት ሚዲያዎች በአህጉሪቱ ላይ ችግሮችን ይፈጥራሉ። ምክንያቱም ምዕራባዊያን ሚዲያዎች የአፍሪካ መልካም ጎኖችን ሊዘግቡ ስለማይችሉ። አፍሪካን ሁልጊዜ እንደ ጦርነት፣ ርሃብ እና በሽታ መናኸሪያ ብቻ አድርገው ነው የሚስሉት" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ት/ቤት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ ተናግረዋል።የአፍሪካ የጋዜጠኛነት ትምህርትን ዳግም ማጤን በርካታ ችግሮችን እንደሚፈታ ይታመናል። በዚህም የዘርፉን ጠቀሜታ እና ተፅዕኖ ለማሳደግ እምቅ መፍትሔዎችን የሚያመጣ እንደመሆኑ በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ት/ቤት መምህራን የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻን እና ዶ/ር አብዲሳ ዘርዓይን በመጋበዝ ጥልቅ ወይይት አከናውኗል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 26, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

በአፍሪካ የጋዜጠኝነት ትምህርት ተግዳሮትና ተስፋዎቹ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on August 26, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!