በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ ነቃፊና ደጋፊዎች - ማርች 23, 2022 episode artwork

EPISODE · Mar 23, 2022 · 6 MIN

በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ ነቃፊና ደጋፊዎች - ማርች 23, 2022

from የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ · host ስመኝሽ የቆየ

የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን እንዲሰፍን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ በኮሚቴው ሊቀመንበር ሴናተር ሮበርት ሜንዴዝ በቀረበው S. 3199 የተሰኘ ረቂቅ ህግ ዙሪያ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀነ ቀጠሮ ይዞ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት ይህ ህግ ቢፀድቅ የሁለቱን ሀገሮች ግንኙነት እንደሚጎዳ ሲገልፅ፣ ሌሎች አካላት ደግሞ ኢትዮጵያ ወደ ሰላም እና ዲሞክራሲ እንድትሄድ የሚገፋፋ ነው በማለት ድጋፋቸውን ገልፀዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 23, 2022

Embed this episode

NOW PLAYING

በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ ነቃፊና ደጋፊዎች - ማርች 23, 2022

0:00 6:31

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 6 minutes long.

When was this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on March 23, 2022.

Can I download this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!