የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ podcast artwork

PODCAST · news

የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ

ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።

  1. 50

    በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ ነቃፊና ደጋፊዎች - ማርች 23, 2022

    የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን እንዲሰፍን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ በኮሚቴው ሊቀመንበር ሴናተር ሮበርት ሜንዴዝ በቀረበው S. 3199 የተሰኘ ረቂቅ ህግ ዙሪያ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀነ ቀጠሮ ይዞ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት ይህ ህግ ቢፀድቅ የሁለቱን ሀገሮች ግንኙነት እንደሚጎዳ ሲገልፅ፣ ሌሎች አካላት ደግሞ ኢትዮጵያ ወደ ሰላም እና ዲሞክራሲ እንድትሄድ የሚገፋፋ ነው በማለት ድጋፋቸውን ገልፀዋል።

  2. 49

    ክፍል ሁለት .. ከዚህስ ወደ የት? - ጁላይ 23, 2021

    ትግራዩ ግጭት፡ ሰላም እና አብሮ የመዝለቅ ጥያቄ!

  3. 48
  4. 47
  5. 46
  6. 45
  7. 44
  8. 43
  9. 42
  10. 41
  11. 40
  12. 39
  13. 38
  14. 37

    የዕሁድ፤ ግንቦት 9/2012 ዓ.ም. የቪኦኤ የራዲዮ መፅሔት - ሜይ 18, 2020

    የዕሁድ፤ ግንቦት 9/2012 ዓ.ም. የኢትዮጵያና የዓለም ዜና፤ እንዲሁም የቪኦኤ የራዲዮ መፅሔት ሙሉ ዝግጅት እዚህ ያዳምጡ

  15. 36
  16. 35

    የኢትዮጵያ ሚዲያ ነፃነት አሁንም ከፈተና አልተላቀቀም - ሜይ 08, 2020

    ለረጅም አመታት ለፕሬስ ነፃነት ከሚያሰጉ አገሮች ትመደብ የነበረችው ኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት አመታት በመገናኛ ብዙሀን እንቅስቃሴ ዙሪያ በታዩ ለውጦች ምክንያት አለም አቀፍ አድናቆት ብታገኝም በኢትዮጵያ ያለው የፕሬስ ነፃነት አሁንም ከስጋት ነፃ አይደለም። የሚዲያ ፅንፈኝነት፣ የጋዜጠኞች የሙያ ብቃት እና በነፃነት ዙሪያ የታዩት መሻሻሎች ወደኃላ የመቀልበስ ስጋት አሁንም የሚዲያው ፈተናዎች ሆነው ቀጥለዋል።

  17. 34
  18. 33
  19. 32
  20. 31

    የሴቶች ቀንንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ - ማርች 08, 2020

    የዓለም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ  የበረራ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ዮናይት ስቴትስ የተሳካ በረራ አድርጓል። የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ተወካይ፣የኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ እና የአየር መንገዱ ባለስልጣናት ይሄን ልዩ ቀን ምክንያት አድርገው ባስተላለፉት መልዕክት-የዛሬው በረራ ሴቶች በማናቸውም የስራ ዘርፎች ውስጥ የላቀ ሚና መጫወት እንደሚችሉ ማሳያ አድርገው አውስተውለታል።

  21. 30
  22. 29
  23. 28
  24. 27
  25. 26
  26. 25
  27. 24
  28. 23
  29. 22
  30. 21
  31. 20
  32. 19
  33. 18
  34. 17
  35. 16
  36. 15
  37. 14

    ብሄር ተኮር ክለቦች መጠሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ሊደረግ ነው - ጁላይ 09, 2019

    ስያሜያቸው ብሄር ተኮር የሆኑ የእግር ኳስ ክለቦች ከቀጣዩ ዓመት ጀመሮ ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ፌዴሬሽኑ የእግር ኳስ ሜዳዎች ውስጥ ጠብ የማይቆም ከሆነ ጨዋተዎች ካለ ተመልካች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ርምጃ ሊወስድ እንደሚችል አክሎ ገልጿል፡፡ሀብታሙ ስዩም፡፡

  38. 13

    ባልደራስ ዋና ፀሃፊዬ ኤልያስ ገብሩ ታስረብኝ አለ - ጁላይ 08, 2019

    በቅርቡ የተቋቋመውና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በመባል የሚጠራው ቡድን ዋና ፀሐፊ ኤልያስ ገብሩ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ዛሬ ፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበታል።የም/ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኤልያስ እና ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ አባላት ያሉበት ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራዽዮ ተናግሯል። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ጉዳዩን ይነግረናል።

  39. 12
  40. 11

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።

HOSTED BY

VOA

Produced by የአሜሪካ ድምፅ

CATEGORIES

Frequently Asked Questions

How many episodes does የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ have?

የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ currently has 40 episodes available on PodParley. New episodes are automatically indexed when they're published to the podcast feed.

What is የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ about?

ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።

How often does የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ release new episodes?

የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ has 40 episodes. Check the episode list to see recent publication dates and frequency.

Where can I listen to የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ?

You can listen to የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ on PodParley by clicking any episode. We provide an embedded audio player for direct listening, and you can also subscribe via your preferred podcast app using the RSS feed.

Who hosts የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ?

የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ is created and hosted by VOA.
URL copied to clipboard!