በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከምዝገባ እስከ ምረቃ ድረስ በድረገጽ ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸው አሰራር ይፋ ሆነ፡፡ - ኦገስት 05, 2020 episode artwork

EPISODE · Aug 5, 2020 · 7 MIN

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከምዝገባ እስከ ምረቃ ድረስ በድረገጽ ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸው አሰራር ይፋ ሆነ፡፡ - ኦገስት 05, 2020

from ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሙሉ ጊዜ የድረገጽ (ኦን ላይን) ትምህርት ማካሄድ እንዲችሉ የሚፈቅድ መመሪያ በከፍተኛ የትምህርት አግባብነት ጥራት ኤጀንሲ እና በሳይንስ እና በከፈተኛ ትምህርት ሚኒስተር በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ ኤደን ገረመው በከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብይ ዲባይን ያደረገችው ቆይታ እንደሚከተለው ይሰማል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 5, 2020

Embed this episode

Ready to play

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከምዝገባ እስከ ምረቃ ድረስ በድረገጽ ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸው አሰራር ይፋ ሆነ፡፡ - ኦገስት 05, 2020

0:00 7:29

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 7 minutes long.

When was this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on August 5, 2020.

Can I download this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!