EPISODE · Aug 8, 2026 · 1H
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች
from Sovereignty Sources
''ለእውቀት መማርና ለፈተና መማር የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለፈተና የሚማር ሰው ያነባል፣ ለአጭር ጊዜ ያስታውሳል ከዚያ ይረሳል። ለእውቀት የምትማር ከሆነ አንደኛ የተማርከውን ነገር አትረሳውም፣ ዋናው ግብህም የተሻለ ውጤት ማሰመዝገብ ሳይሆን ወጥተህ ከምትሰራው ነገር ጋር እያቆራኘህ ለመተግበር ነው —በትምህርት ስርዓቱ እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ተሞክሮ መውሰድ መልካም ነገር ነው - ሲሉ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።''በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.