በርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ episode artwork

EPISODE · Dec 17, 2025 · 1H

በርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ

from The Rising South

“አፍሪካውያን ሸማቾች እንዲሆኑ፣ ከዛ በፊት አይተው የማያውቁትን የአውሮፓ እቃ መሸመት፣ መጠቀም እንዲችሉ ብዙ ተዘዋዋሪ መንገዶችን ይጠቀማሉ። አፍሪካውያን ያለነዛ ሽቀጦች ህይወታቸውን መምራት እንዳይችሉ አድርገው አጣብቂኝ ውስጥ ይከቷቸዋል።” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የአውሮፓ ወራሪ ኃይሎች በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ ያደረጉት አፍሪካን የመቀራመት ስምምነት በአፍሪካ እና አፍሪካውያን ላይ ስላንጸባረቁት ኢ-ፍትሐዊነት እና ስላደረሱት በደል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንዳስሳለን፡፡ የኢትዮጵያ የበቆሎ ምርት ያለበትን ደረጃ እና በቆሎ የሀገሪቱን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንጻር ስላለው ሚና በበቆሎ ሰብል ላይ ተመራማሪ ቢተው ጥላሁን (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል ይዳሰሳል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 17, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

በርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 17, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!