በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ episode artwork

EPISODE · Nov 13, 2025 · 1H

በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ

from Sovereignty Sources

''ናይጄሪያ ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት ያላት በምዕራብ አፍሪካ ትልቋ ሀገር ነች። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንቀፅ 2 በተለይም ንዑስ አንቀፅ 4 የትኛውም ሀገር ሉዓላዊ እንደሆነ ነው የሚያስቀምጠው — ጣልቃ የሚገባባቸውን ሁኔታዎቸችንም በግልፅ ያስቀምጣል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሌክቸረሩ አበራ ለሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'' አክለውም፡ ''አሁን በዓለም ፖለቲካ አማራጮች እየበዙ ነውና አፍሪካም ቆም ብላ እነዚያን የትብብር አማራጮች መመልከት ይኖርባታል '' ብለዋል። በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን እንዳስሳለን፡፡ በመጀመሪያው ክፍል አሜሪካ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ላይ እያሳደረች ያለችው ተፅዕኖ እና ያልተገባ የሉዓላዊነት ጣልቃ ገብነትን ከቀጠናው የጂኦ ፖለቲካ አንፃር ከፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ሌክቸረሩ አለሙ ለሚ ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በሀገር ውስጥ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት በህዝቦችና ብዝሃ ባህሎች መካከል መቻቻልና መግባባትን ማጓልበት ስለሚሰጠው ፋይዳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ማኅበረሰብ ወይም ሶሺዮሎጃ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰሩ በእውነቱ ዘውዴ ጋር የተደረገው ውይይትም የፕሮግራሙ ሌላኛው አካል ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 13, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 13, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!