ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ episode artwork

EPISODE · May 26, 2025 · 30 MIN

ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ

from The Rising South

"የብሪክስ ስኬት በመላው ዓለም የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ የተገኙት የ ሲቢኢ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ተናገሩ። ኢትዮጵያ አባል የሆነችበት ይህ ህብረት "በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ላይ ሚዛን የሚፈጥር ነው" ብለው በአጽንኦት ተናግረዋል። "ለአብነት ያህል የብሪክስ ባንክን ብንወስድ በማደግ ላይ ላሉ ገበያዎች እጅግ አስፈላጊ ለሆነው መጠነ-ሰፊ የመሠረተ-ልማት ግንባታ ፋይናንስ የሚያቀርብ ነው።" በማለት አክለዋል። 🎤 በፎረሙ ላይ የተሳተፉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጌታቸው ባሻህውረድ, የባንክ አማካሪው አቶ አስራት በትሩ እና የኢቲስዊች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ይልበስ አዲስ ተጨማሪ ሀሳቦችን ሰጥተዋል:- 📲 የዲጂታል ፋይናንስ አብዮት:- የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ የገንዘብ ዝውውርን ፈጣን, አስተማማኝ እና ብቁ አድርጎታል። 🌐 ዓለምአቀፋዊ ተሳትፎ:- የኢትዮጵያን ገበያ ለውጪ ባንኮች መክፈት ውድድር, ካፒታል እና የፈጠራ ክህሎትን ስለሚያመጣ የሀገር ውስጥ ባንኮች ራሳቸውን ማብቃት ይኖርባቸዋል። 🎧 ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ማሻሻያ እንዲሁም ይዟቸው ስለሚመጣቸው ዕድሎች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፖድካስት ሙሉውን ፕሮግራም በመከታተል የለውጡ አካል ይሁኑ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published May 26, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ብሪክስ:- የዓለም አቀፉን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ጨዋታ ቀያሪ

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 30 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on May 26, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!