ብሪክስ ፡ የደቡባዊ ዓለም ሉዓላዊነት መገለጫ episode artwork

EPISODE · Oct 9, 2025 · 1H

ብሪክስ ፡ የደቡባዊ ዓለም ሉዓላዊነት መገለጫ

from Sovereignty Sources

'' ብሪክስ ከፈጠራቸው መልካም ነገሮች መካከል አዲሱን የልማት ባንክ መፍጠሩ ነው። በርግጥ ከፋይናንስ ተቋማትም በላይ ነው — ብሪክስ የደቡባዊ ዓለም አቅም በሚገባ ያሳያል። '' ሲል አንትሮፖሎጂስት የታሪክ ተመራማሪ መሀመድ አወል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው አድማሱን እያሰፋ ያለውን ብሪክስ በተመለከተ በሁለት የተለያዩ ዕይታዎች ከአንትሮፖሎጂስቱ መሃመድ አወልና የኢ - ኮሜርስ ኤሌክትሮኒክ ግብይት ባለሙያው ማርቆስ ጥላሁን ጋር በጥልቀት ተወያይቷል። በዚሁ መሰናዶ በአዲስ አበባ የተከናወነው የ11ኛው የአፍሪካ ቲንክ ታንክ ጉባኤም በፕሮግሳሙ የተካተተ ሌላኛው ጉዳይ ነው።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 9, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ብሪክስ ፡ የደቡባዊ ዓለም ሉዓላዊነት መገለጫ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 9, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!