EPISODE · Jan 31, 2025 · 19 MIN
Campus Life [Part 1] - Ep.17 [S2-E05]
from Halak Podcast by AASTU ECSF · host AASTU ECSF
የመጀመሪያዎቹ አመታት የግቢ ቆይታ እንዴት ነበር? ከትምህርት አንፃር እንድሁም ከfellowship አንፃር ? ... በዛሬው የሃላቅ ፓድካስት ዝግጅታችን ክርስቲያን ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ስለሚያሳልፉት ህይወት ከ መጨረሻ አመት ተማሪዎች (GC) ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አምስተኛ ክፍል [Fifth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Apple Podcasts Spotify RSS Feed Teraki እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- Anonymous Counseling bot Telegram channel
NOW PLAYING
Campus Life [Part 1] - Ep.17 [S2-E05]
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Mar 26, 2026 ·1m
Jan 2, 2026 ·47m
Dec 21, 2025 ·46m