ደቡባዊ ዓለም ሀገራት፡ ብሪክስን እንደ ጠንካራ አጋር የመጠቀም ምርጫቸው episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ደቡባዊ ዓለም ሀገራት፡ ብሪክስን እንደ ጠንካራ አጋር የመጠቀም ምርጫቸው

from Sovereignty Sources

''ብሪክስ መፈጠሩ ጥሩ ነው፣ ለዓለምም ሰላም አምጥቷል። ተመጣጣኝ ሀይል ያላቸው በብሪክስ ውስጥ መኖራቸው ሚዛን ያስጠብቃሉ። የገበያ አማራጮችም ይኖራሉ — ብዙ ሀብት ያላቸው ያላደጉ ሀገራት ወደፈለጉበት መሸጥ ይችላሉ። ሲሸጡ ደግሞ አንድ ካልተመቻቸው ነፃ ገበያ ስላለ ተደረድረው መሸጥ ይችላሉ - ሲሉ በራያ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ግጭትና ልማት መምህርና ተመራማሪው አሌክሳንደር ኃይማኖት(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ከተፈጥሮ ኃብት ላኪነት እንደ ብሪክስ ያሉ አማራጭ ኃይሎችን በመጠቀም ወደ ኢኮኖሚያዊ ኃይል እንዴት መሸጋገር እንደሚችሉ በራያ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ግጭትና ልማት መምህርና ተመራማሪው አሌክሳንደር ኃይማኖት(ዶ/ር) ጋር እንወያያለን፡፡ በክፍል ሁለት የአፍሪካ ሀገራት ያላቸው የውኃ ኃብታቸውንና የሚስተዋሉ የንጹህ ውኃ መጠጥ እና የፍሳሽ አስተዳደር ጉዳዮችን በውኃና መሬት አስተዳደር ማዕከል ምክትል ዳይሬክቱ ጠና አላምረው (ዶ/ር) ጋር እንቃኛለን፡፡ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ደቡባዊ ዓለም ሀገራት፡ ብሪክስን እንደ ጠንካራ አጋር የመጠቀም ምርጫቸው

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!