ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል episode artwork

EPISODE · Dec 20, 2025 · 1H

ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል

from The Rising South

"የብሪክስ አገራት አንዱ ስምምነት በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በምርምር እና በፈጠራ፣ እንዲሁም በተለያዩ የፋርማሲዩቲካል እና የሕክምና መሣሪያዎች ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት ነው። ይህም ከስኳር እና ከሌሎች መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ተሳትፎ ለመሸጋገር ያስችላል። ምክንያቱም የብሪክስ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና ፍላጎቶች ከነዚህ መሰል ልማዳዊ አሠራሮች ወደ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎች በመሸጋገር በእስያ እንዲሁም በአፍሪካ አገራት፣ በተለይም በኢትዮጵያ፣ ምርትን እና ምርታማነትን ማሳደግ ነው" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት መሐመድ ሙሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።  በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ከሆኑት ከዶ/ር መሐመድ ኢሳ ጋር ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ እራሷን እንዴት እያዘጋጀች እንደሆነ እና በተለይም የህንድ ሚና ላይ ትኩረት በማድረግ የተወያየን ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት  ጀማል መሐመድ(ዶ/ር) የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርቶች ስለመተካት በጥልቀት የሰጡት ትንታኔ በሁለተኛው ክፍል ተካትቷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 20, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ደቡባዊው ዓለም በእንቅስቃሴ ላይ፦ ኢትዮጵያ ፣ ብሪክስ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ትግል

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 20, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!