ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030፦ የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር ጉዞ episode artwork

EPISODE · Dec 25, 2025 · 1H

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030፦ የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር ጉዞ

from The Rising South

“እኛ [ኢትዮጵያውዊያን] በከፍተኛ ሁኔታ ከውጭ በሚገቡ የዲጂታል ሀብቶች ላይ ጥገኛ ነን። ስለዚህ ውይይታችን ስልታዊ እስከሆነ ድረስ እኔ የምመክረው የራሳችን የሆነ የመረጃ ሉዓላዊነት እንዲኖረን ነው። የመረጃ ሉዓላዊነትን የሚያበረታታ እና የሚሟገት የመረጃ አስተዳደር ፖሊሲ ሊኖረን ይገባል። [ለዚህም] በኢትዮጵያ ውስጥ የመረጃ ኤምባሲዎችን ማቋቋም ያስፈልገናል።” ሲሉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደርና ስትራቴጂ ባለሙያ እስክንድር መስፍን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት የመጀመሪያው ክፍል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደርና ስትራቴጂ ባለሙያው እስክንድር መስፍን፣ ታህሳስ 11 ይፋ የሆነውን “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ ያብራራሉ። ስትራቴጂው በዲጂታል ክፍያ፣ በሳይበር ደህንነት፣ እና በቀጣናዊ ዲጂታል ውህደት ዙሪያ ያለውን ሚና ከኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጋር የተያያዙ ዕድሎችን ጨምሮ ይዳስሳሉ። በሁለተኛው ክፍልም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ወንድይፍራው ምህረት(ዶ/ር) ጋር ሀገር በቀል እውቀት መልሶ ማግኘት ለጤና እና ለዘላቂ ልማት ለምን አስፈላጊ ሆነ ስንል እንፈትሻለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 25, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030፦ የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር ጉዞ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 25, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!