DW Amharic የሰኔ 08 ቀን 2018 የዓለም ዜና episode artwork

EPISODE · Jun 15, 2026 · 12 MIN

DW Amharic የሰኔ 08 ቀን 2018 የዓለም ዜና

from የዓለም ዜና · host DW

ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ 170 ሜትር ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመውደቁ የ31 ሰዎች ሲሞቱ 30 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰባቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ እየተገነባ በሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ምክንያት “የሚጎዳ አርሶ አደር” እንደማይኖር ቃል ገቡ። የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎልከር ቱርክ በሱዳን ጦርነት የድሮን አጠቃቀም ላይ የታየውን “ከፍተኛ ጭማሪ” አወገዙ። ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን የገጠሙትን ጦርነት ለማብቃት ከሥምምነት መድረሳቸውን አሳወቁ። ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ በሚሳይሎች በፈጸመችው ጥቃት11 ሰዎች ተገደሉ።

NOW PLAYING

DW Amharic የሰኔ 08 ቀን 2018 የዓለም ዜና

0:00 12:01

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 12 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on June 15, 2026.

What is this episode about?

ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ 170 ሜትር ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመውደቁ የ31 ሰዎች ሲሞቱ 30 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰባቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ እየተገነባ በሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ምክንያት “የሚጎዳ አርሶ አደር” እንደማይኖር ቃል ገቡ። የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎልከር ቱርክ...

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!