EPISODE · Feb 6, 2026 · 9 MIN
DW Amharic የጥር 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የበረታውን ውጥረት ለመፍታት “የሰከኑ ውይይቶች” እንደሚያስፈልጉ አሳሰበች። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባል የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በመጪው ግንቦት በሚካሔደው ሀገራዊ ምርጫ እንደማይሳተፉ አስታወቁ። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአውሮፕላን ማረፊያ ላይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት “የሽብር ድርጊት” ሊባል እንደሚችል የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ። በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢዝላማባድ በአንድ መስጂድ ውስጥ አጥፍቶ ጠፊ በፈጸመው ጥቃት 31 ሰዎች ሲገደሉ ከ170 በላይ ቆሰሉ። የሩሲያ ጦር ሠራዊት የወታደራዊ ሥለላ ምክትል ኃላፊ በሞስኮ በጥይት ተመተው ቆሰሉ።
Embed this episode
NOW PLAYING
DW Amharic የጥር 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.