EPISODE · Feb 14, 2026 · 9 MIN
DW Amharic የየካቲት 07 ቀን 2018 የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
በአፍሪካ “ግልጽ እና ድብቅ ግጭቶች ሥር እየሰደዱ” መምጣታቸውን “ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆኑ የመንግሥት ለውጦች” ማንሠራራታቸውን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ የባሕር በር ልታገኝ ይገባል የሚል አቋማቸውን ለ39ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ገልጸዋል። ስድስት የግል ባንኮች ድርሻዎቻቸውን በካፒታል ገበያ ለማስመዝገብ መቃረባቸውን የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ይፋ አደረገ። የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ጆንጊሌ እና ምሥራቅ ኢኳቶሪያ ግዛቶችን ጨምሮ በመላ ደቡብ ሱዳን ግጭት መባባሱ እጅግ እንዳሳሰበው አስታወቀ።
NOW PLAYING
DW Amharic የየካቲት 07 ቀን 2018 የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Jun 26, 2026 ·25m
Jun 25, 2026 ·24m
Jun 24, 2026 ·17m
Jun 23, 2026 ·24m
Jun 22, 2026 ·13m
Jun 22, 2026 ·17m