ዕዳን እንደ መሣሪያ፦ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት አፍሪካን ጠፍሮ የያዘበት መንገድ episode artwork

EPISODE · Jan 21, 2026 · 1H

ዕዳን እንደ መሣሪያ፦ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት አፍሪካን ጠፍሮ የያዘበት መንገድ

from The Rising South

“የእነዚህ ተቋማት (አይ.ኤም.ኤፍ እና የዓለም ባንክ ) መሠረታዊ ዳራ፣ ምን እንዲሠሩ ታስበው እንደነበር ወይም ምን እንዲያሳኩ ይጠበቅባቸው እንደነበረ በመነሳት ነው። እኔ እንደ አፍሮ-ሴንትሪስት (አፍሪካን ማዕከል እንደሚያደርግ ሰው)፣ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የምዕራባውያንን የበላይነት ከሚያስፋፉ ወኪሎች ጋር ተመሳሳይ ናቸው የሚል ፍጹም የተለየ መከራከሪያ አለኝ። እነዚህ ተቋማት የተቋቋሙት ለአፍሪካ መልካም ጥቅም ነው የሚለውን መመሪያ በመቀበል፣ የምዕራባውያንን ብልሹነት ለማረጋገጥ በምናደርገው ጥረት በበላይነት ፖለቲካቸው ውስጥ ራሳችንን የምናስር ከሆነ፣ መዘንጋት የሌለብን ነገር ይሄ እርዳታ እንዳልነበረ ነው። ይህ በፋይናንስ በኩል የወረራ ተልእኳቸውን የበለጠ ለማስፋፋት የተደረገ ጥረት ነበር።” ሲሉ የ'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ? ኒው ሆራይዘን ዊዝ አፍሮሴንትሪክ' (Developing Africa? New Horizons with Afrocentricity) መጽሐፍ ደራሲ ሌሃሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት የ ''Developing Africa? New Horizons with Afrocentricity'' መጽሐፍ ደራሲ ሌሃሳ ሞሎይ (ዶ/ር) ጋር ስለ አፍሪካ ዕዳ፣ እርዳታና ስለ ልማት የሚነገሩትን የተለመዱ ትርክቶች እንፈተሻለን።  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ : 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 21, 2026

Embed this episode

Ready to play

ዕዳን እንደ መሣሪያ፦ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት አፍሪካን ጠፍሮ የያዘበት መንገድ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 21, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!