እናትን ከሞት መታደግ ቤተሰብን ማዳን ነው፦ የእናቶች ጤና አገልግሎት በኢትዮጵያ episode artwork

EPISODE · Aug 20, 2025 · 30 MIN

እናትን ከሞት መታደግ ቤተሰብን ማዳን ነው፦ የእናቶች ጤና አገልግሎት በኢትዮጵያ

from Sovereignty Sources

"የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በእናቶች ሞት ጉዳይ በትኩረት ሲሰራ የተሻለ በጀት፣ ትኩረት፣ የስልጠና ዕድሎች፣ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች፣ የጤና ባለሙያዎችን በጎለበተ እውቀትና መሠረተ ልማት ማስታጠቁ፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርገዋል። የእናቶች ሞት ብዬ መናገር እችላለሁ። ለዚህም ሁልጊዜም አመስጋኞች ነን። አንዲት እናትን ማዳን አንድ ቤተሰብ እንደመታደግ ነው'' ሲሉ የጽንስና የማህፀን ስፔሻሊስት ዶ/ር ምስክር አንበርብር ተናግረዋል።በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በወሊድ ሆነ በድህረ ወሊድ ወቅት ስሚፈጠር የእናቶች ሞት፣ ኢትዮጵያ በዘርፉ እያደረገች ያለችውን አበረታች ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን ለመወያየት የጽንስና የማህፀን ስፔሻሊስቶቹን ዶ/ር ምስክር አንበርብር እና ዶ/ር ታጠቅ ተስፋዬን ጋብዟቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 20, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

እናትን ከሞት መታደግ ቤተሰብን ማዳን ነው፦ የእናቶች ጤና አገልግሎት በኢትዮጵያ

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 30 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on August 20, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!