EPISODE · Apr 26, 2021 · 6 MIN
እንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic
from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast · host Bisrat
ሜድቴት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ምክኒያት ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የአእምሮ እረፍት ስለሚያስፈልገን ነው የሰውነት አረፍት ተኝተን ወይ ተቀምጥጠን ልናገኝ እንችላለን፡፡ የአእምሮ እረፍትን ግን ወደውስጥ በማያት ብቻ ነው የሚገኘው እሱን የሚሰጠንም ሜደቴሽን ነው፡፡ ለሜድቴሽን ጀማሪ ስንሆን ሰላም ወይም የአእምሮ እረፍት የሚሰጠን ላይመስለን ይችላል ግን የሜደቴሽን ችግር ሳይሆን አሁን ላይ ያለን ያስተሳሰብ ሁኔታ የተቅበዘበዘ ፣ በቀላሉ የተረበሸ እና ያለማቋረጥ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ ነው ጊዜ ሰጥተን ቦታ ሰጥተን የምንተገብረው ክሆነ ግን ጥበብ የተሞላበት ሰላም ይሰጠናል ጥበብ የተሞላበት ያልኩበት ምክኒያት በሜደቴሽን ሰላም ምናገኝው ችግራችንን ረስተን አይደለም ወደውስጥ ስናይ ሰላም ያሳጡን ነገሮች እውነት እንዳልሆን ስለምንገንዘብ ነው ወደውስጥ ስናይ ደስታችንን የነፈጉን ከእውነታ የራቁ ተስፋዎቻችን እንደሆኑ ስለምናስተውል ነው፡፡
Embed this episode
Ready to play
እንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.