ሀገር በቀል ሳይንስ፦ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና የወደፊቱ የእውቀት አመራር episode artwork

EPISODE · Jan 21, 2026 · 1H

ሀገር በቀል ሳይንስ፦ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና የወደፊቱ የእውቀት አመራር

from The Rising South

“የብሪክስ ሀገራት ተሰባስበው በብዙ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው። የብሪክስ አካዳሚዎች ማህበር፣ የሳይንስ ማህበራት እና ሌሎችም አሉ። ይህ ደግሞ የበለጠ መቀጠል አለበት። አሁን ያለው ገና በጅማሮ ወይም በጨቅላነት ደረጃ ላይ ነው። ይህ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማደግ እና ወደ ተግባር መለወጥ ይኖርበታል።” ሲሉ ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን የሳይንስ እና የልማት ምኞቶች ቁልፍ ሚና የሚጫወተውን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚን በትኩረት እንቃኛለን። የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሐንስ ፣ ተቋሙ ከኢትዮጵያ የራሷ ምሁራዊ መሰረት በመነሳት ምርምርን፣ ፈጠራን እና በማስረጃ ላይ የተመሰረተ የፖሊሲ ቀረፃን ለማጎልበት ስላለው ተልዕኮ እንወያያለን፡፡ በተጨማሪም አካዳሚው ሀገራዊ እድገትን እንዴት እየቀረጸ እንደሆነ፣ ከብሪክስ ሀገራት ጋር ያለውን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አጋርነቶችን እንዴት እየገነባ እንደሆነ፣ እንዲሁም በግብርና፣ በአየር ንብረት መቋቋም፣ በትምህርት እና በሌሎችም ዘርፎች ላይ የሚያደርጋቸውን ለውጥ አምጭ እንቅስቃሴዎች እንቃኛለን። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 21, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ሀገር በቀል ሳይንስ፦ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና የወደፊቱ የእውቀት አመራር

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 21, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!