ሀገር በቀል ጥበብ ከዲጂታል ኢኖቬሽን ጋር፦  ነገን በሠው ሰራሽ አስተዉሎት እና ባህል ማገናኘት episode artwork

EPISODE · Jul 9, 2025 · 1H

ሀገር በቀል ጥበብ ከዲጂታል ኢኖቬሽን ጋር፦  ነገን በሠው ሰራሽ አስተዉሎት እና ባህል ማገናኘት

from Sovereignty Sources

የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ የድምፅ አስተውህሎት በተለይም በሠው ሠራሽ አስተውህሎት የሚታገዘው መተግበሪያ እንዴት የአፍሪካን ቋንቋዎች በዲጂታል መንገዱ ተደራሽና እጅግ ጠቃሚ እንደሚያደርግ፣ በዘርፉ የሀገራት ተሞክሮና እንደ ሩሲያ ካሉ በዘርፉ የመጠቁ ሀገራት ጋር የሚደረግ ትብብር እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሀሳቦች በጥልቀት ለመወያየት ቅዱስ ያሬድ፣ የሀሳብ ኤ አይ - የድምፅ ሠው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያ ተባባሪ መሥራችን ጋብዞታል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 9, 2025

Embed this episode

Ready to play

ሀገር በቀል ጥበብ ከዲጂታል ኢኖቬሽን ጋር፦  ነገን በሠው ሰራሽ አስተዉሎት እና ባህል ማገናኘት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on July 9, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!